ECLG Church

ECLG Church

Share

“We preach the Gospel to bring all nations to the living God.”

28/05/2026

ድንቅ የአምልኮ ጊዜ

#ፕሮቴስታንትመዝሙር #አምልኮ #ስብከት #ክርስቲያን #መዝሙር ChristianEncouragement

Photos from ECLG Church's post 26/05/2026

አያያዥ ህይወት

ተስፋ፣ እምነት እና ፍቅር... (1ኛ ቆሮ 13፥9-13)

ማስታወስ ያለብን አንድ ነገር አለ፤ ተስፋ ያለ እምነት አይቆምም፣ እምነትም ያለ ፍቅር አይጸናም። በመጨረሻ ግን ፍቅር ብቻውን ነው ጸንቶ የሚኖረው። ❤️

ተስፋችሁ እየሞተ እንደሆነ ከተሰማችሁ ተስፋውን የሰጠውን እግዚአብሔርን እመኑት። እምነት ማለት እውር መሆን ማለት አይደለም፤ በልባችን ውስጥ የሚበራ መንፈሳዊ አይን አለውና። ተስፋችሁን በእምነታችሁ አይኖች ማየት ትችላላችሁ። 👁️

እምነታችሁ ከደከመ ደግሞ ማመን ላለብን አካል ማለትም ለእግዚአብሔር የነበረን ፍቅር ቀዝቅዞ ይሆን? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። የፍቅር ልክ ነውና የእምነታችን አቅም። ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል። ስለዚህ የቀዘቀዘውን ፍቅራችሁን እንደገና ለማደስ ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ግንኙነት አጠንክሩ። ለዚህ ሁሉ የሚሆን የጸሎት አቅም በእግዚአብሔር ጸጋ ይጨመርላችሁ።

🙏 አሜን!!

በዚህ ሁሉ መሃል የደከማችሁት ካላችሁ፣ ይህንን አትርሱ፦
1️⃣ ስለ ተስፋ - ተስፋ የሰጣችሁ አምላክ የታመነ ነው።
2️⃣ ስለ እምነት - እናንተ ባታምኑት እንኳን እርሱ ግን ለዘላለም ታምኖ ይኖራል።
3️⃣ ስለ ፍቅር - በፍጹም ፍቅር ነው የሚወዳችሁ! ❤️

ስለዚህ ከእናንተ በኩል ተስፋ ቢሟጠጥ እንኳን፣ በእግዚአብሔር በኩል ለእናንተ ያለው ፍቅር ግን ፈጽሞ አልሞተም። አይዟችሁ፣ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው!

15/05/2026

በእግዚአብሔር ቤት መሆን
#ክርስቲያን #ኢየሱስ #አምልኮ #ስብከት #ቃል #ፕሮቴስታንት #ፕሮቴስታንትመዝሙር #መዝሙር #ጴንጤ #ኢየሱስ #አምልኮ #መዝሙር #

በኢያኢሮስ መንገድ ላይ | አገልጋይ ቤኪ| ኤፍታህ ቤተክርስቲያን | ትምህርት | ECLG Church | #2026 15/05/2026

ድንቅ ትምህርት በወንድም ቤኪ

በኢያኢሮስ መንገድ ላይ | አገልጋይ ቤኪ| ኤፍታህ ቤተክርስቲያን | ትምህርት | ECLG Church | #2026 ኤፍታህ የሕያው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንአድራሻ፦ አዲስ አበባ ፤ ቦሌ አራብሳEPHPHATHA CHURCH OF THE LIVING GODAddis Ababa, Ethiopia.Phone Number:- ☎️ +251952013404 ...

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Bole Ararsa
Addis Ababa