Link Travel Agent
Travel Facilitation... every part of the world! Telegram:
@fetalink_travel
የወርሐ ሸዋል ልዩ የዑምራ ፓኬጅ፤ የሊንክ ትራቭል አዲስ ስጦታ!
የለውጥ ኃይልን ሰንቆ በተለያዩ የዒባዳና የኸይራት ተግባራት ላይ የሚያቆየን የወርሐ ረመዳን ስሜት ከኛ ጋር እንዲቆይ ልዩ ዕድል የሚፈጥርልንና፤ በረመዳን በነበረው የዑምራ ዋጋ መጨመርና በሌሎች ምክንያቶች ያላሳካነውን የዑምራ ፍላጎት ማሳካት የሚያስችለን አዲስና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የሸዋል ወር ፓኬጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሊንክ ትራቭል ቀረበላችሁ!
ሊንክ ትራቭሎች ነን!
በጊዜያት የተገደበውን የዑምራ ክንውን ከሐጅ ወቅት አስቀድሞ ለመፈፀምና፣ በድኅረ ረመዳን ዳግም ለመታደስ የሚያግዘውን አዲሱን ፓኬጃችንን፤ ተወዳጁ ኡስታዝ ካሚል ጧሃ የሚመራው ሲሆን፤ ከመጋቢት 17 እስከ 27 ሶስት ቀናትን በመዲና እና ሰባት ቀናትን ደግሞ በመካ የምታሳልፉበትን ዕድል አመቻችተን ምዝገባ ጀምረናል።
አራት ዓመታትን በተሻገረው የኺድማ ልምዱ እየታገዘና የተቀላጠፈ አገልግሎት እየሰጠ የበርካቶች ቀዳሚ ምርጫ የሆነው ሊንክ ትራቭል፤ በኡስታዝ ካሚል ጧሃ መሪነት ከመጋቢት 17 እስከ 27 በሚያከናውነው ልዩ ፓኬጅ በመጓዝ፤ የረመዳን ለውጥዎን ያስቀጥሉ!!
ለተሟላ መረጃ በስልክ ቁጥር 0942888886 እና በ0965888883 ላይ ይደውሉ!
ሊንክ ትራቭል!
Link Travel Agent
Travel Facilitation... every part of the world!
Telegram:
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 17:30 |