Duka Coffee

Duka Coffee

Share

Duka Coffee is a new concept developed to support individuals and companies who involved in the coffee industry to provide coffee products and consultation.

14/05/2025

Start your day witha cup of Coffee Duka Coffee

01/05/2025

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን

አስቸኳይ ማስታወቂያ / Urgent Notice
ለሁሉም ላኪዎች
ባሉበት

ጉዳዩ፡- በኮንትራት ምዝገባ እና የጭነት ፍቃድ ላይ የተደረገ የመ/ቤት ለዉጥን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተገለጸው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ FXD/07/1998 አንቀጽ 4 መሠረት የቡና ኮንትራት ምዝገባ ፍቃድ እና ቡናን ወደ ዉጪ መላኪያ ፍቃድ የሚሰጠዉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ብቻ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን በሀገረ አቀፍ ደረጃ የተደረገዉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሰረት የቡና ኮንትራት ምዝገባ ወደ ኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስስልጣን እንዲዞር እና የቡና ፐርሚት ደግሞ በማንኛዉም ንግድ ባንኮች እንዲሰራ ተወስኗል፡፡

ስለሆነም ከሜይ 1, 2025 ወይም ሚያዚያ 23, 2017 ዓ.ም ጀምሮ የቡና ኮንትራት ምዝገባ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስስልጣን እና የቡና ፐርሚት/የጭነት ፍቃድ ደግሞ በማንኛዉም ንግድ ባንኮች እንደሚሰራ መወሰኑን እናሳዉቃለን፡፡

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa Gofa Condominium
Addis Ababa
GOFAMEBERATCONDOMINIUM

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00