Solomon Agizew
This is Solomon Agizew's Official page.
አንዳንዴ ህይወት የማትችለውን
እንድትጋፈጥ ታደርግሃለች ትልቁ ፈተና ግን 👇
⚡
👉 ትልቁ ፈተና መሞት አይደለም አለመኖር እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መፀለይ አይደለም አለማመን እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ማፍቀር አይደለም አለመፅናት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መደመር አይደለም አለማካፈል እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ማጣት አይደለም ተስፋ መቁረጥ እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ማግባት አይደለም አለመግባባት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መደሰት አይደለም ደስታን አለመቆጣጠር እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ማሰብ አይደለም የሚያስቡትን አለማጤን እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ችግር አይደለም ትዕግስት ማጣት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ማዘን አይደለም ማማረር እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ሃይማኖተኛ መሆን አይደለም መንፈሳዊ መሆን እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ስልጣን አይደለም አጠቃቀሙን አለማወቅ እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና እውቀት አይደለም እያወቁ መሳሳት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ስደት አይደለም የተሰደዱለትን አላማ መርሳት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ስኬታማ መሆን አይደለም ራዕዩን መርሳት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና የፀለዩትን ማግኘት አይደለም ያገኙትን ማማረር እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ዝምተኛ መሆን መቻል አይደለም በዝምታ ውስጥ መረጋጋት ማጣት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ቤተክርስትያን ወይም መስጊድ መሄድ አይደለም የሚሄዱበት ምክንያት መዛባት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ገንዘብ አይደለም በገንዘቡ የምናደርግበትን ነገር አለማስተዋል እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ልጅ መውለድ አይደለም ልጅን መቅረፅ እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መጣላት አይደለም ለበቀል ማቀድ እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ይቅርታ ማድረግ አይደለም ይቅርታውን ማመን እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መለያየት አይደለም እንደሚገናኙ አለማሰብ
እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ፈጣሪን ማሰብ አይደለም ፈጣሪን ማመን እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መጣላት አይደለም ክፉ ቃል መናገር እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ተሰሚነትን መጨመር አይደለም ለሚሰሙን መልካም አርአያ መሆን እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና አብሮ ስራ መጀመር አይደለም አብሮ ስራውን መፈፀም እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና አለማቀድ አይደለም ለማቀድ አለመሻት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ሞክሮ መበላሸት አይደለም ድጋሚ አለመሞከር እንጂ
👉 ትልቁ ፈተና ጓደኛ ማጣት አይደለም ወዳጅ ማግኘት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ማሸነፍ መቻል አይደለም አሸንፎ መፅናት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ተመስገን ማለት አይደለም አመስግኖ መርካት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መደንገጥ አይደለም ግራ መጋባት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና መሸነፍ አይደለም ተሸንፎ መቅረት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና እንደ እዮብ መውደቅ አይደለም እንደ እዮብ መፅናት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ከልብ ማልቀስ አይደለም ተሰብሮ መቅረት እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ሀገርን መውደድ አይደለም ሀገርን ማገልገል እንጂ!
👉 ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ! ✔
•••═• 🌼🍀🌹•••═•
01/12/2021
You can Earn $1 in every click!
https://instapay.work/?ref=tjMqUxi8
💰InstaPay💰 - GET INSTANT CASH FOR SHARING LINKS Get $5 Instant Cash,Share Your Referral Link and Get $1 for Each Visitors.Withdraw Your Cash to Paypal,Bitcoin,Paytm.
27/05/2021
28/03/2021
አንዳንዴ ኢትዮጵያ ደራርቱ ቱሉን ትመስለኛለች!!
***********************************************
፨ አያት አደባባይ "ደራርቱ ቱሉ አደባባይ" ተብሎ ተሰየመ።
፨ የ2021 አዲስ ሞዴል ሌክሰስ መኪና ተሸለመች።
፨ ፌደራል ማረሚያ ፩ኛ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ የክብር ኒሻን ሽልማት ሸለማት።
፨ አዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ሁለት ሚሊየን ብር ሰጣት።
፨ ኦሮሚያ ክልል አምስት ሚሊየን ሸልሟታል።
፨ ሱሉልታ ያለ የስፓርት አካዳሚ በስሟ ተሰይሞላታል።
፨ 350 ግራም የክብር ኒሻን በኮሚቴው አስተባባሪነት በባለሀብቶች ተሸለመች።
፧ ለዚች ጀግና ኢትዮጵያዊት ይህም የሚያንስባት ቢሆንም እንዲህ ለኢትዮጵያ ውለታ የዋሉ ሰዎችን በህይወት እያሉ ምስጋና ማቅረብ ይገባናል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the university
Website
Address
Addis Ababa
121