Ethipoia Addis Kiddan Baptist Church welfare Development Association

Ethipoia Addis Kiddan Baptist Church welfare  Development Association

Share

Our goal is to “Enable the poor become literate, healthy, and economically empowered”

Photos from Ethipoia Addis Kiddan Baptist Church welfare  Development Association 's post 15/12/2023

Ethiopia Addis Kidan Baptist Church Development Commission (EAKBC-DC) held a great Consultative and Project familiarization Workshop at Elgel Hotel today, December 14, 2024. On this Workshop representatives from Authority for Civil Society Organizations, representatives from Addis Ababa City Administration, Finance, Women, Children and Social Affairs Bureau and Sub-Cities. In addition, church leaders are attended.
The program started with a welcome from the Chief Commissioner of the Development Commission, Ato,Mamo Ketsela, and an introductory speech by the President of the Denomination, Pastor Beletew Kebede. Beneficiaries who were raised in the Development Commission and are now in senior positions also gave testimony. There was also an extensive discussion period. In the discussion, the participants raised various constructive ideas and questions and the concerned people responded to them. Blessed be the name of God who helped us in all the events that happened.

የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን መጥመቃዊት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ዛሬ ታህሳስ 04/2016 ዓ.ም በኤልገል ሆቴል ታላላቅ የመንግስት አካላት፤የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ክፍለ ከተማዎች አስተዳደር ፤ ፋይናንስ ሴቶች እና ህፃናት አመራሮች የቤተ ክርስቲያን መሪዎች፤የልማት ኮሚሽኑ እና የቤተ እምነቱ የቦርድ አባላት፤የአጋር ድርጅቶች ተወካዮች ፤ የዳሽንባንክ ና የንግድ ባንክ ማናጀሮች እንዲሁም የልማት ኮሚሽኑ ፕሮጀክት ሰራተኞችና የፅህፈት ቤት ሰራተኞች፤ የፕሮጀክት ተጠቃሚ ልጆች እና ሌሎችም በተገኙበት ታላቅ የምክክር እና ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ፕሮግራም አደረገ፡፡
ፕሮግራሙም በልማት ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር አቶ ማሞ ቀፀላ የእንኳን ደህና መጣችሁ እና በቤተ እምነቱ ፕሬዘዳንት መጋቢ በለጠው ከበደ የመግቢያ ንግግር የተጀመረ ሲሆን በፕሮግራሙም ላይ የልማት ኮሚሽኑ እየሰራቸው የሚገኙ ስራዎች እና ያስገኙት ውጤቶች ቀርበዋል፡፡የተሰሩ ስራዎችንም በፎቶ እና ቪዲዮ የማሳየት መርሀ ግብር ተከናውኗል፡፡ በልማት ኮሚሽኑ ውስጥ ያደጉ አሁን በከፍተኛ የስራ ሀላፊነት ላይ የሚገኙ ተጠቃሚዎችም ምስክርነትን አቅርበዋል፡፡ ሰፋ ያለ የውይይት ጊዜም ተደርጓል፡፡ በውይይቱም ተሳታፊዎች የተለያዩ ገንቢ ሃሳቦችን እና ጥያቄዎችን አንስተው የሚመለከታቸው ሰዎች ምላሽም ሰጥተውበታል፡፡
በፕሮግራሙም መጨረሻ የቀድሞው የልማት ኮሚሽኑ መጠሪያ የነበረውን ስም በቅርቡ የፀደቀው ተለዋጭ ስም ይፋ የማድረግ እና እውቅና የመስጠት መርሀ ግብር በህብረት ኬክ በመቁረስ የተከናወነ ነበር፡፡ በነበሩን ክንውኖች ሁሉ የረዳን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን፡፡ 👉🏼 https://addiskidandev.org/ [email protected]

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Mekanisa, Kore
Addis Ababa
1000