Fiyameta
Advertiser
21/02/2026
16/01/2026
ከንቱ አለም 🥺😭
15/12/2025
ዜና፡ ቲክቶከሩ አዶናይ ከፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መፈታቱ ተሰማ!
ለአዶናይ አድናቂዎች መልካም ዜና
አዲስ አበባ – በማኅበራዊ ሚዲያ በስፋት የሚታወቀው ቲክቶከር አዶናይ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ከቆየ በኋላ አሁን ከእስር መፈታቱን የቅርብ ምንጮች አመለከቱ።
መረጃው ይፋ የተደረገው በአዶናይ የቅርብ ሰው አማካኝነት ሲሆን፣ ድምፃዊ መርከብ ቦኒቷ ፋስት መረጃ ጉዳዩን አረጋግጠዋል ተብሏል።
ይህ ዜና ለቲክቶከሩ አድናቂዎች እና የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታታዮች ደስታን የፈጠረ ትልቅ ዜና ሆኗል::
Via Fast Meraja
እንኳን ደስ ያላችሁ
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
12/12/2025
ያዙልን ቀጠሮ ቦታ ምረጡና
ቦታ ምረጡና ቂሊንጦ ወይ አዋሽ ሰባት ምረጡና 🙄😂😂😂
12/12/2025
ያልገባው ይኖራል እኮ 😂😂
01/12/2025
እየቆጠርኩ ነው። ባለፉት 3 አመታት ከዚህ ልጅ ጋር 7,256 ወንዶች በሶሻል ሚዲያዎች ላይ የእንባ ዘለላቸውን አፍስሰዋል። በየቤታቸው ተደብቀው የሚያለቅሱትን ጌታ ይቁጠረው። 😥💔
ቤተሰብ አላውቅም አክስቴ ጋር ነው የምኖረው ቤቷ የቀበሌ ስለሆነ አንድ ግቢ ውስጥ ሁለት ቤት ነው ያለው ጎሮቤቶቿ ቲንሽ ሀብት አላቸው ከእሷ አንፃር ,እኔ አሁን በቅርብ ነው የትመረቅኩት እሷ ደም የእጅ አመል አለባት
እናም ሁሌም ይጣላሉ በዚህ ምከንያት ካሜራ ገዙ እና ብዙ ቀን እቃ ስታነሳ የሚያሳይ ቪዲዮ ጠርተው ያሳዩኛል እኔ ደሞ ሼም ይይዘኛል ተይ ማለት ፈራው እና ዛሬ እንደ አጋታሚ እቃ ስታነሳ እጅ ከፈንጅ ይዟት ሲሳደቡ ደረስኩኝ መነው ስል አሳዩኝ እና ከዚህ በፊት ለሰፈር ሰዉ ሁሉ ሲያሳይ ነበር በጣም ከቤተ መውጣት አስከምፈራ ድረስ እና ዛሬ ምርር ብሎኝ ለምን አታይም ስላት ጠዋት ከቤቴ ሂድልኝ አለችኝ ተናዳ ይሆናል ብዬ ዝም ብዬ ነበር እና አሁን ይሂድልኝ ብላ ሰው ላከችብኝ እኔ ደሞ መሄጃ የለኝም ገና ስራ ፈላጊ ነኝ ምን ላድርግ?
18/11/2025
ይሄን ሀሳብ የፃፍኩት ዛሬ ባየዉት ነገር በጣም አዝኜ ነው ጌታን 😭
ውዷ አረብ ሀገር ያለሽ እህቴ
እባክሽ ተጠንቀቂ ለገንዘብሽ ብሎ አንቺን የማያጥምድ የለም
ምን መሰላችሁ አንዲት እህት አረብ ሀገር ብዙ አመት ለፍታ እና ደክማ ይበቃኛል ያለችውን ገንዘብ ይዛ ትመጣለች ከመጣች በሃላ እዚህ ቤተ ግዝታ የተወሰነውን ደሞ ስራ ጀምራበት የቀረውን ባንክ ቤት አስቀምጣ
ሂወቷን በመግፋት ላይ ሳለች ከሆነ ሰው ጋር ትቀራረባለች እና ከዚህ ሰው ጋር አልፎም ትዳር መሰረቱ,
ከዛም ቦሃላ ሁለቱም ያው እንደማንኛውም የትዳር አጋሮች ሁሉንም ነገር እየተመካከሩ ማድረግ ይጀምራሉ
ከዛ ተመካክረዉም የሆነ ትርፋማ ያደርገናል ያሉትን ነገር ገዝተው መስራት ይጀምራሉ በዚህ ግዜ ግን የተጀመረው ስራ ከፍ ያለ ገንዘብ ስለሚፈልግ የሷንም የስራ ገንዘብ ጨምረው ነው የጀመሩት ስለዚህ እሷ የቤተ እመቤት እንድትሆን አና ልጆች እንድትንከባከብ ትገደዳለች ፦እና ሙሉ ሃላፊነት እሱ ላይ ሆነ ብቻ ሁሉንም ነገር 100% በሚባል ደረጃ ሃብቱን ማኔጅ የሚያደርገው እሱ ሆነ አመነችው አብረው ገዝተዉት የነበረውን ሸጦ ሌላ አዲስ ገዛ ሲገዛ ግን በማን ስም እንደገዛ እራሱ አልጠየቀችም በመቀጠል ሌላ ይጨምር ተብሎ ባንክ ቤተ የነበራት ብር እና እቤቷ ተሽጦ ትገዛ አሁንም ምንም አልጠረጠረችም በማን ስም እንድትገዛ አልጠየቀችም ፥ከዚህ በሃላ ግን ቲንሽ እንደቆዩ ዳር ዳር ማለት ይጀምራል እሷንም ልጆቹንም ችላ ማለት ጀመረ እሷ ግን በጣም የዋህ ስለሆነች ምንም አላሰበችም ነበር።፦ነገር ግን ሌላ ቦታ ሚስት እንዳገባ ይሰማል በዚህ ግዜ እሷም ትሰማ እና ትከሳለች እና ንብረት ለመካፈል አካውንቱ ሲታይ ወፍ ምንም የለም የተገዛው ንብረት እንዳለ በሱ ዘመዶች ስም ነው
በቃ ምንም አማራጭ ስለሌላት በሚሰጣት መሽሩፍ ብቻ ከልጆቿ ጋር እየኖረች ነበር
ዛሬ ግን ሁሉም ነገር በቃኝ ብላ ልጆቿን በትና ቲንሽ እንኳን ሳያማት እንቅፋት እደናቅፏት ወድቃ መነሳት አልቻለችም እዛው ድፍት ብላ ቀረች ይህው ዛሬ ቀብረናት መጣን የዉስጧን ቁስል ማን አየላት የኔ ምስኪን 😭😭😭😭😭😭እንደዚህ አይነት ወንድ ሣይ እሸማቀቃለው የምር. እና ምን መሰለሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ በተረፈ ተጠንቀቂ ተጠንቀቂ ተጠንቀቂ ::ይህ ፎቶ ከዚህ ጋር አይገናኝም
Bethelihem Assefa Getahun
ለሃይማኖትሽ ያለሽን ክብር እና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa