Etherbal
At Etherbal we blend nature and science for beauty and healthy life style.
ኢትኸርባል ውበትን ያጎላል
19/02/2026
የፀጉር መሣሣት እና መነቃቀል እንዴት ይከሰታል?
የፀጉር መሣሣት እና መነቃቀል በሁለት መንገዶች ይከሰታል::
1) በተፈጥሮ
እድሜ እየጨመረ ሲሄድ እና አንዳንድ ቆዳ ነክ ህመሞች ሲያጋጥሙ የፀጉር መሣሣት እና መነቃቀል ሊያጋጥም ይችላል::
መፍትሄው:- ወደ አቅራቢያ ወዳሉ የቆዳ ህክምና መዕከሎች በመሄድ አስፈላጊ ህክምና ካለው መውሰድ።
2) ሰው ሰራሽ
ለፀጉር በቂ እንክብካቤ አለማድረግ።
መፍትሄው:- ቅርቦት ወዳሉ የኢትኸርባል ሱቆች ጎራ በማለት ያማክሩን እኛ መፍትሄውን ይዘን እንጠብቅዎታለን።
አድራሻ
ባታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ
14/01/2026
አፊ ካስተር ዘይት ከሀገራችን አፈር የተገኘ ለሀገራችን ፀጉር ተስማምቶ የተመረተ ምርጥ የፀጉር ቅባት ነው።
ኢትኸርባል ካስተር ዘይትን ከአሜሪካን ባስመጣው ማሽን 'ኮልድ ፕረስ' በተሰኘ የአመራረት መንገድ በከፍተኛ ጥራት አምርቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቹ አቅርቧል።
የኢትኸርባል ካስተር ዘይት
👉 በአግባቡ የተጣራ
👉 ምንም አይነት ኬሚካል ያልተጨመረበት እና
👉 ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ሲሆን ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመለወጥም ምንም አይነት አርቲፊሻል መዓዛ ያልገባበት ምርት ነው ።
ካስተር ዘይት
🌱የፀጉር ጫፍ መሰንጠቅን ይከላከላል
🌱የደረቀና የተጎዳ ፀጉር ይጠግናል
🌱ፎሮፎርን ይከላከላል
🌱ፀጉርን ያረዝማል ያወፍራል።
ተፈጥሯዊ ይዘቱን ጠብቆ የተመረተውን አፊ ካስተር ዘይት በመጠቀም የፀጉሮዎን ውበት እና ጤና ይንከባከቡ።
አጠቃቀሙን ለጠየቃችሁን ደንበኞቻችን ካስተሩን ፀጉር ላይ እና ስሩን በደንብ ቀብተውም እስከ 12 ሰዓታት ማቆየትና መታጠብ ይህንኑ በሳምንት 2 ጊዜ መድገም ይቻላል ።
ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ሄርፉድ እና ሄር ግሮዝ ኦይል መጠቀም እንችላለን ።
በተጨማሪም አፊ ካስተር ኦይልን ለቅንድብ እና ለሽፋሽፍት በጥንቃቄ አይን ውስጥ እንዳይገባ በጥጥ ነገር ተጠቅመን መቀባት እንችላለን።
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
22 Bata Complex Ground Floor And Also We Can Deliver To You Call Us 0965 585858 & 0965 653141
Addis Ababa