ENAT BANK S.C.

ENAT BANK S.C.

Share

Enat Bank S.C. is a Private Commercial Bank in Ethiopia.

Photos from ENAT BANK S.C.'s post 25/02/2023

እናት ባንክ ከሰረገላ ኃ/የተ/የግ/ማ በጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ሰረገላ ገበያ(SeregelaGebeya.com) የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ሽያጭ እና ማከፋፈያ ፕላትፎርም መሰረት የተለያዩ የቤት ውስጥ አስቤዛ እና የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች አቅርቦትና ሎጅስቲክስ ላይ የተሟላ የደንበኛ አገልግሎት በመስጠት የኢ-ክፍያና ኦን ላየን ግብይት
በሰረገላ ኢኮሜርስ ፕላት ፎርም (SeregelaGebeya.com Ecommerce) ከባንኩ ጋር በትብብር አብሮ ለመስራት ዓላማ ያደረገ ነው።
የመግባቢያ ስምምነቱን የእናት ባንክ ፕሬዚደንት አቶ ኤርምያስ አንዳርጌ በተገኙበት በባንኩ በኩል ወ/ሮ ገነት ሃጎስ የባንኩ የኮርፖሬት ሰርቪስ ም/ፕሬዚደንት በሰረገላ ኃ/የተ/የግ/ማ በኩል የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ነጋሽ ዛሬ የካቲት 18, 2015 ዓ.ም በእናት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡

ማን እንደ እናት!

Photos from ENAT BANK S.C.'s post 23/02/2023

ወደ ቅርንጫፎቻችን ይምጡ !
በተመረጡ ቅርንጫፎቻችን ከኢትዮ ሰርከስ ኢንተርቴይመንት ቡድን ጋር በጋራ በመሆን በሰርከስ ትርዒት የታጀበ ስላንቺ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ (ከፍተኛ የወለድ ምጣኔና ልዩ የብድር አገልግሎት የሚያስገኝ ) በስፋት የማስተዋወቅ ካምፔን በስምንቱ ቅርንጫፎቻችን በደመቀ ሁኔታ እንደተካሄደ ይታወሳል፡፡
ከሰኞ ቀን የካቲት 20,2015 ዓ.ም ጀምሮ በሚቀጥለው ሳምንት ስላንቺን በልዩ መልኩ የማስተዋወቅ ዘመቻ ስለሚካሄድ በዘሚ የኑስ ፊጋ ፣ሎሬት ሲስተር ጥበበ ማኮ ሰሚት፣ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ ላፍቶ እና ፀሀይ ይትባረክ ለቡ ቅርጫፎቻችን እንድትታደሙ ስንጋብዝ በአክብሮት ነው፡፡
ማን እንደ እናት!

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Kazanchis
Addis Ababa
18401

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00