Tena Net

Tena Net

Share

The name of the magazine means ‘May you be healthy’, and it will be published in Ethiopia exclusively in Amharic.

26/03/2026

ለልጆች የደምና የካንሰር ሕክምና ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤ
​በሕፃናት ላይ የሚከሰቱ የደምና የካንሰር ሕመሞች ፈጣን ምርመራና ጥንቃቄ የተሞላበት ሕክምና ይሻሉ። በላንሴት የሴቶችና ሕፃናት ሆስፒታል፣ የሕፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና የሕፃናት ደምና ካንሰር ሕክምና (Pediatric Hematology and Oncology) ሰብ-ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር አቤል ኃይሉ ይህንን ልዩ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

21/03/2026

የልጅዎን የነርቭ እና የአዕምሮ እድገት በቅርበት ይከታተሉ!

01/03/2026

#ግላኮማ ያለ ምንም ምልክት የዓይን ብርሃንን ቀስ በቀስ የሚሰርቅ በሽታ እንደሆነ ያውቃሉ? ግላኮማ በዓለማችን ለዓይን ስውርነት ዋነኛው መንስኤ ቢሆንም፣ ቀድሞ ከታወቀ ግን መከላከል ይቻላል።

ይህ ቪዲዮ ስለ ግላኮማ ምንነት እና ምልክቶች በአጭሩ ያብራራል።

ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅዎ በማጋራት የብዙዎችን ብርሃን ይታደጉ። 💙



#ግላኮማ #የዓይንጤና

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole Ring Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:45 - 19:45
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00