Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation

Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation

Share

ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽንን ለማህበረሰቡ ማስተ?

Photos from Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation's post 26/02/2022

ሁለተኛ ቀን ስልጠና ሁሉም ዝግጁ

Photos from Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation's post 25/02/2022

ስልጠናውን የኤሊት ኢ/ቴኳንዶ ፌደሬሽን ም/ ፕሬዝዳንት ሳቦም ኢያሱ ተፈሪ አስጀምረዋል፡፡

Photos from Addis Ababa Elite lnternational Taekwon-Do Federation's post 11/02/2022

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊወች፦
የአዲስ አበባ ኤሊት ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ከ1ኛ ዳን ጀምሮ ላሉት ባለሙያወች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም ኮርሱ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በክለባችሁ ያሉትን አባላት ዝርዝር 5 ኪሎ በሚገኘው የፌደሬሽኑ ቢሮ እስከ የካቲት 11 ድረስ በደብዳቤ እንድታሳውቁ፡፡
ኮርሱን የሚሰጡ ባለሙያወች፦
1) ሳቦም አብዱሽኩር ኑርገባ( ከአስሚድ ኢ/ቴ/ክለብና የፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል)
2) ሳቦም አምሮት አየለ (ከአምሮት ኢ/ቴ/ክለብ
3) ሳቦም ሀይረዲን ሁሴን(ከቱያንግ ታለንት ኢ/ቴ/ክለብ አሰልጣኝ
4) ሳቦም ዘመድ ድሪባ(ከዜድ ኢ/ቴ/ክለብ ሻምፒዮን ክለብ አሰልጣኝ) ናቸዉ፡፡

25/12/2021

ኮ ር ስ....
የሙያ ማሻሻያ እና የዳኝነት ስልጠና በቅርብ ቀን ስለሚሰጥ ተዘጋጁ፡፡

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa, 4 Kilo
Addis Ababa