Rational View Media
Odeeffannoowwan Naannoo,Guutuu Biyyaa Ardii Afrikaafi Guutuu Addunyaa Saffisaan Isin Biraan Geenya.
29/04/2026
አቢቹ የመፍትሄ መሪ ነው.
አቢቹ የችግሮች ፈቺ መሪ ነው፡፡ እርሱ አርቆ አሳቢና ትልቅ ራዕይ ያለው ሰው ነው፡፡ ከፖለቲካ መሪነት በላይ እውነተኛ የራዕይ ባለቤት ነው፡፡ ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት መፍትሄዎችን ለማዘጋጀት የሚተጋ፤ አርቆ ማየት የሚችል ሊቅ ነው፡፡
ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ጠንካራ መንግስት ስላላት፣ ዛሬ ዓለምን እያናወጠ ያለውን ፈተና ተቋቁማ መቆም ችላለች፤ አቢቹ የመፍትሄ መሪ ነው ስንል በተጨባጭ ውጤቶች ላይ ተመስርተን ነው፤ ዓለምን የሚያውኩ ችግሮች አቢቹን አያንበረክኩትም፤ ፈተናን ወደ መልካም አጋጣሚ በመለወጥ ረገድ እንደ አቢቹ ያለ መሪ የለም፡፡
ዓለም በነዳጅ እጥረት ቀውስ ውስጥ በምትገኝበት በዚህ ወቅት፤ አቢቹ በታዳሽ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በብዛት ወደ ሀገር እያስገባ ይገኛል፤ ህዝቡ እንዳይጎዳም ከፍተኛ በጀት በመመደብ የነዳጅ አቅርቦት ወደ ቀድሞ ሁኔታው እንዲመለስ አድርጓል፡፡ አቢቹ እስካለ ድረስ የኢኮኖሚ ውድቀት አይከሰትም፤ ህዝባችን አይጎዳም፤
ለዚህ ለህዝብ ተቆርቋሪ መሪ ለአቢቹ ምስጋና ይገባዋል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Africa Avenue
Addis Ababa