Syscom Technology
የቴክኖሎጂ አዘል ትምህርቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደር?
17/08/2025
አስደሳች ዜና ICT Exhibition for Kids &Teens
📅 Aug 31,2025 at 3:00 local time
📍 Unity University graduation hall,Gerji, Addis Ababa
🙏 https://t.me/etcoders2025
አስደሳች ዜና ICT Exhibition for Kids &Teens
“ET CODERS SUMMER CODING CAMP” ለተከታታይ 6 ሳምንት በቴክኖሎጂ እና ማይንድ ሴት ላይ እድሜያቸው ከ5-24 ለሆኑ ተማሪዎች ስልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ድንቅ ልጆቻችንን የሰሩትን የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀክቶችን ሰርተው አጠናቀው እሁድ ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ከጠዋት 3፡00 ጀምሮ በድምቀት ያስመርቃል፡፡ በዚህ ICT EXHIBITION ላይ በቴክኖሎጂ እና በልጆች አስተዳደግ ላይ ልምዳቸውን የሚያካፍሉን እንግዶች ተጋብዘዋል፡፡ በመሆኑም ከቤተሰቦ ጋር እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡
The event is OPEN for sponsors.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Website
Address
Addis Abeba , Gerji
Addis Ababa
1000