AmboTimes
Nu ilmaan Abbaa Gadaati, Gadaan gaaddisa Addunyaati!
05/09/2023
አምስት አመት ኦሮሚያ ስትደማ ኦሮቶዶክስ አዲስ አመትን በዳንኪራ ስታሳልፍ ነበር‼️
ሁለት አመት ትግራይ የደምጎርፍ ሲወርድ ኦሮቶዶክስ አዲስ አመትን በዳንኪራ ስታሳልፍ ነበር‼️
ዛሬ ግን አዲስ አመትን በዳንኪራ የምታሳልፊ ወየውልሽ ስትል በፋኖ አቡነ አብርሀም በኩል ብቅ አለች‼️
ታዲያ ኦርቶድክስ የማነች❓️ የፋኖ አይደለችንም⁉️
~Addisu Lemma Roba
24/07/2023
እነዛ ሀይማኖታቸው ሲነካ ዱርዬ ነኝ ብለህ ከቤተክርስቲያን ርቀሃል? ብሎ ሲቀሰቅሱ የነበሩት ሀይማኖተኞች የትግራይ ቤተ ክህነት የስድስት ኤጲስ ቆጶሳትን ሹመት አልሰሙም አይደል?😀 በነገራችን ላይ ይህን ምንጠይቀው መልስ ለማግኘት ወይም ያልተጠበቀ ነገር ስለሆነ ሳይሆን በግዜው በነበርው ግርግር ትክክለኛ የሃይማኖት ጥያቄ መስሏቸው በየዋህነት የጠፉ በጎች እንዲህ ነቁ ነው!!
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
01156
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |