Sikar Real Estate
እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማዎች፣ ቪላዎች፣ ንግድ ቤቶች እና ሌሎችም ሽያጭ። ይደውሉ እንደፍላጎቶ እናስተናግዶታለን
11/11/2025
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢዱስትሪ አ.ማ
ኤስድሮስ ሪል እስቴት(የአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤቶች አካል)
በልዩ አማራጭ የኤስድሮስን እሴት ለሚጋሩ ብቻ በ22 አክሱም ሆቴል አካባቢ በሲካር ትሬዲንግ ለሽያጭ የቀረበ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
👉 ከ30% ጀምሮ ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ
👉በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ 80% የደረሰ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ባለ 3 ወለል የመኪና ማቆምያ ያለው፣ 3 አሳንሰሮች ያሉት፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው፣ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣የደህንነት ካሜራ፣ የህንፃ አስተዳደር ቢሮ ......እና ሌላም ሌላም ያለው ቅንጡ አፓርትመንት በምቹ አከፋፈል በከፊል ግንባታ አማራጭ ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ።
👉ለአክሲዮን ማህበሩ አባላት እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ቅድሚያ እንሰጣለን።
#የቤቶች ስፋት፡- ባለ 1 መኝታ 69.13 ካሬ፣ ባለ 2 መኝታ 131.85 እና 133.04 ካሬ፣ ባለ 3 መኝታ 187.68ካሬ
#ቅድሚያ ክፍያ ከ20%ጀምሮ ቀሪውን በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ በየአራት ወሩ።
# ማስረከብያ ጊዜ፡ 18 ወራት
#ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ።
#+251911261195
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
22 Around Lem Hotel Next To Eyerus Building Besides Elsa Kolo
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:30 - 14:00 |