HALAL Promotions

HALAL Promotions

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HALAL Promotions, Event Planner, Piassa, Country Tower, 4th floor, Addis Ababa.

15/03/2025

- የተለመደውን ለጸጥታ አካላት እና ለበጎ ፍቃድ አስተባባሪዎች ፍተሻ ትብብር ማድረግ
- የሰላት መስገጃ እና ጥላ ይዘው ይምጡ
- ማንኛውም ለደህንንት አጠራጣሪ ሁኔታዎች ከተመለከቱ ለበጎ ፍቃደኛ አስተባባሪዎችና ለጸጥታ አካላት በአፋጣኝ እንዲያሳውቁ
- የ CAR PASS ያላቸው ተሽከርካሪ ይዘው የሚመጡ የዝግጅቱ ታዳሚያን ጊዮን ሆቴል ጊቢ ውስጥ እና እስታዲይም አካባቢ መኪና እንዲያቆሙ።
- የ CAR PASS ካላቸው እንግዶች ውጭ ተሽከርካሪ ይዘው የሚመጡ የዝግጅቱ ታዳሚያን በአቅራቢያ ባሉ በኮሪደር ልማቱ በተሰሩ አልያም ሌሎች ምቹ በሆኑ ስፍራዎች መኪና እንዲያቆሙ።
- ለማፍጠሪያ የሚሆንና ከሙስሊም እህትና ወንድሞቻች በማካፈል ኢፍጣርን ለሌሎች በማጋርት የሚገኘውን አጅር ተቋዳሽ እንዲሆኑ ጥሪ እናደርጋለን፡፡ ምግቦቹ እንደ ቴምር፣ ውሃ እና የታሸጉ ምግቦች መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ከፕሮግራሙ አላማ ውጭ ማንኛውም ተግባር ተቀባይነት የሌለው መሆኑ
- በከተማችን የትራንስፖርት ችግር መኖሩ የሚታወቅ በመሆኑ የግል ተሽከርካሪ ይዘው የሚመጡ የዝግጅቱ ታዳሚያን ፆመኞችን ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ እና ሲመለሱ የትራንስፖርት አገልግሎት በ መስጠት ትብብር ቢያደርጉ።
- ለኢፍጣር የተዘጋጁ ምግቦችን ከመብልነት ውጭ መጠጦችን ከመጠጥነት ውጭ በመጠቀም ማባካን እና ከዝግጅቱ ዓላማ ውጪ ከሆኑ ድርጊቶች በመቆጠብ ኢስላማዊ ስነምግባራችንን ለሌሎች ዓርኣያ በመሆን ማሳየት

Want your business to be the top-listed Event Planning Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Piassa, Country Tower, 4th Floor
Addis Ababa