Apostel Joshua

Apostel Joshua

Share

" በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ?

10/08/2024

መንፈስ ቅዱስ
ወድካለው!!!!

16/04/2023

ህያው ነው!!!!!!

22/03/2023

‼️
!

በዛሬው ዕለት 13/07/2015 ዓ.ም በደረሰኝ መረጃ ከሀላባ ቁሊቶ ማረሚያ ቤት 30,000 ብር በማስያዝ የዋስትና መብቷ ተጠብቆላት የአካል ነፃነቷን ያረጋገጠችው የታዳጊ ሊዲያ አበራ የምርመራ ሂደት እንዲቋረጥ ተወስኗል።

በመሆኑም የምርመራ ሂደቱ መቋረጡን ከመርማሪ ፖሊስ ለማረጋገጥ እና ለዋስትና የተያዘው ገንዘብ 30,000 ብር ተመላሽ ስለማድረግ አግባብነት ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለነገ ማለትም 14/07/2015 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል።

በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብት ጉባኤ(ኢሰመጉ) በታዳጊዋ እና በተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ በዛሬው ዕለት 13/07/2015 ዓ.ም መግለጫ አውጥቷል።መግለጫውን ከስር አያይዣለሁ።
ሲጠቃለል ታዳጊዋ እና ቤተሰቦቿ ላይ ለደረሰው የመብት እና የስነልቦና ጉዳት ካሳ እንዲከፈል እና በመብት ጥሰቱ የተሳተፉ አካላት እያንዳንዱ ተጠያቂ የሚሆኑበትን ሂደት ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚያገባቸው አካላት ጋር በቀጣይ እንደምንሰራ እያረጋገጥኩ በእስካሁኑ ሂደት ሳታቋርጡ ድምፃችሁን ላሰማችሁ ግለሰቦች እና ሚዲያዎች ምስጋናዬን አቀርባለሁ።🙏

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
1000