BEKI Square

BEKI Square

Share

BEKI Square is a professional website and graphics design company found in Addis ababa. http://bekisquare.com/

11/06/2019

የዲጂታል ንግድ ወይም ኢኮሜርስ በቀጣይ ዓመት ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዲጂታል ንግድ ወይም ኢኮሜርስ በቀጣይ ዓመት ወደ ስራ የሚገባ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ ገለጹ።

ኢኮሜርስ ማንኛውንም ግዥ እና ሽያጭ በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ወይም በኢንተርኔት ማከናወን ሚያስችል ስርዓት ነው።

በዓለም ላይ በተለይም ትልልቅ የሚባሉ እና ስመጥር ኩባንያዎች የሚጠቀሙበት የንግድ ስርዓት ነው ኢኮሜርስ።

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ የኢኮሜርስ ስርዓት የሚጠቀሙ አለማቀፍ ኩባንያዎች ውጤታማ መሆናቸውን ያነሳሉ።

የኢኮሜርስ ስርዓት የግብይት ስርዓቱን ፍትሃዊ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ጉልህ ሚና እንዳለው ነው የሚነገረው።

በሀገራችን አሁን ያለውን ግብይት ዘመናዊ እና ወደ ዲጂታል እንዲቀየር ከማድረጉም በተጨማሪ በሸማቹ እና በነጋዴው መካከል ለሚኖረው ተጠቃሚነት የሚኖረው አስተዋፅኦ ቀዳሚውን ቦታ የሚይዝ መሆኑን ነው ሚኒስትሩ የሚያብራሩት።

የተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚተገብሩው ይህ ስርዓትም በግብይት ስርዓት ላይ የሚታዩ ያላግባብ የግብይት ሰንሰለቶችን የሚያስወግድ ነው ተብሏል።

ተጨማሪ ያንብቡ፦https://fanabc.com/2019/06/የዲጂታል-ንግድ-ወይም-ኢኮሜርስ-በቀጣይ-ዓ/

19/04/2019

Drone delivery has become a reality in a few Australian suburbs, thanks to Google. See one of the world's first official drone delivery services in action.

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Africa Avenue
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 13:00