HAQA BAAS

HAQA BAAS

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HAQA BAAS, Film/Television studio, Addis Ababa.

20/02/2026

በኢትዮጵያ ውስጥ ዋና ዋና ከሚባሉት ሜትሮፖሊታን ከተሞች አንዷ የሆነችው ውቢቷ መቀሌ፤ በአሁኑ ሰዓት ከምንግዜውም በላይ ከፍተኛ ስጋት እና ጭንቀት ውስጥ እንደምትገኝ መረጃዎች እያመለከቱ ነው። በመቀሌ ከተማ የሚገኘው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከደቂቃዎች በፊት ያጋራቸው እና በምስሉ ላይ የሚታዩት ትዕይንቶች፤ የከተማዋን አሳሳቢ ወቅታዊ ድባብ በግልጽ ያሳያሉ።
​በእነዚህ መረጃዎች መሰረት የመቀሌ መንገዶች ፀጥ ብለዋል፣ ሱቆች ተዘጋግተዋል፣ እንዲሁም አጠቃላይ የከተማዋ ድባብ እጅግ ደብዛዛ እና ቀዝቃዛ ሆኗል። በሰሜኑ በኩል ያለው አስቸጋሪ የጦርነት ስጋት እና ውጥረት በከተማዋ ላይ ያጠላ ሲሆን፤ በቀጣይ ምን ሊፈጠር ይችላል የሚለው ጉዳይ በማይታወቅበት እና እርግጠኝነት በጠፋበት አስጨናቂ ቅጽበት ውስጥ እንደምትገኝ ተጠቁሟል።
​የህዝባችን ጭንቀት አብቅቶ፤ ሰላም ለሀገራችን፣ ሰላም ለሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።

19/02/2026

With Hakim Hassen – I just got recognized as one of their top fans!

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa