Ecco Clothes

Ecco Clothes

Share

ውብና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችና ሹራቦች
ከኢኮ ክሎዝስ!
⚜ የተለያየ የቀለም የሳይዝ አማራጭ
⚜ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው
⚜ በተለይ ለተማሪዎች ልዩ ቅና

Photos from Ecco Clothes's post 12/05/2026

ኮፍያ ያላቸው የልጆች ሙሉ ቱታዎች አሁን በልዩ ዲዛይን እና በሚያምሩ ቀለሞች ቀርበዋል! ለብርድ ወቅት ተስማሚ፣ ለልጆች ቆዳ ለስላሳ እና በጣም ኳሊቲ በሆነ ጨርቅ የተሰሩ ሲሆን ዛሬዉኑ መታቹ ሸምቱ!

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

Photos from Ecco Clothes's post 06/05/2026

እነዚህን የልጆች ቲሸርቶች ሳያልቅባቹ ዉሰዱ ኢኮ ክሎዝስ ጋር ሁሉንም አማራጮች ታገኛላችሁ ልጆቻቹም ያምርባቸዋል እናንተም በዋጋዉ ትገረማላቹ

Price: 400 Birr
Age: 2-7 Year old
Size: M-3XL

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

05/05/2026

እንኳን ለአርበኞች ቀን አደረሳችሁ!
አርበኞቻችን የነፃነት ትርጉምን በደምና በመንፈሳቸው ያሳዩን ጀግኖች ናቸው። ዛሬ ስንደርስ የምንኖረው ሰላም፣ የምንናገረው ነፃ ቃል፣ የምናከብረው ማንነታችን ሁሉ ከእነርሱ መሥዋዕትነት የተወለደ ነው።
ክብር ለአርበኞቻችን! ዘላለም እናስታውሳቸዋለን። 🇪🇹

☎️ +251910864124 / +251920335233
Telegram (https://t.me/eccoclothes) - TikTok (https://tiktok.com/) - Instagram (https://www.instagram.com/ecco_clothes) - Facebook (https://facebook.com/eccoclotheset) - Website (https://ecco-clothes.com/)

Photos from Ecco Clothes's post 27/04/2026

ከፍተኛ ጥራት ያለው ጨርቅ፣ በጥንቃቄ የተሰራ ንድፍ እና ለሁሉም የአካል አይነት የሚስማማ ቅርጽ ያለዉ እነዚህን የወንድ ሹራቦች ኢኮ ክሎዝስ ጋር በተለያዩ ሳይዝ እና ከለር አማራጮች ታገኛላቹ

Price: 1,500 Birr
Size: M-XXl
☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

Photos from Ecco Clothes's post 22/04/2026

ከንፁህ ኮተን ጨርቅ የተሠሩ፣ ለቆዳ ምቹ የሆኑ እና ለረዥም ጊዜ የሚቆዩ ሹራቦቻችን በተለያዩ ቀለሞችና ሳይዝ አማራጮች ኢኮ ክሎዝስ ጋር ይገኛሉ

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

Photos from Ecco Clothes's post 20/04/2026

ለስላሳ በሆኑ ጨርቆች የተሰሩና ቀለል ብለዉ ሊለበሱ የሚችሉ የወንዶች ኦ ቲሸርቶች በፈለጋቹት ሳይዝ እና ከለር አማራጭ በብዛት አኛ ጋር ታገኛላቹ

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

Photos from Ecco Clothes's post 16/04/2026

ፍክት የሚያደርጉ የልጆች ቁምጣና ቲሸርቶች በልዩ ዲዛይንና ኳሊቲ ባላቸዉ ጨርቆች የተዘጋጁ ሲሆን ከሶስት እስከ ስምንት አመት እድሜ ላሉ ልጆችን እምር የሚያደርጉ እነዚህን አልባሳት ኢኮ ክሎዝስ ጋር ታገኛላቹ

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

12/04/2026

🌿✨ እንኳን ለታላቁ የፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨🌿
ውድ ደንበኞቻችን፣
በዚህ የደስታ፣ የተስፋ እና የአዲስ ጅምር በዓል ወቅት ኢኮ ክሎዝስ ከልብ የተሞላ የፋሲካ ምኞት ያቀርባል
ፋሲካ የህይወት አዲስ ጅምርን፣ የፍቅርን እና የይቅርታን መንፈስ የምንከብርበት ልዩ ጊዜ ነው፤ እኛም ይህንን ውብ በዓል ከእናንተ ጋር በማክበር በጣም ታላቅ ደስታ ይሰማናል
መልካም በዓል ይሁንላቹ✨

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

Photos from Ecco Clothes's post 10/04/2026

እኛ የምናቀርበው የልጆች ቲሸርትና ቁምጣ: ✨ ቀለማቸው የሚማርክ
✨ ጥራታቸው የተመረጠ
✨ ለቀኑ ሙሉ ምቾት የሚሰጥ
✨ ለጨዋታና ለመዝናናት ተስማሚ ናቸዉ

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

07/04/2026

ኢኮ ክሎዝስ አሁን በኤግዚብሽን ማዕከል በይፋ ተገኝቷል! 🎉
የተለየ የልብስ ልምድ ለሚፈልጉ ሁሉ፣ ኢኮ ክሎዝስ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ከልጅ እስከ አዋቂ ያሉ የተለያዩ አልባሳትን ይዞ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይጠብቃቹዋል
ይምጡ ይሸምቱ ኢኮ ክሎዝስ ከፋሽንም በላይ ነዉ !

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

05/04/2026

የፋሲካ ኤግዚቢሽን ገብተናል አልሰማንም ብላችሁ እንዳትቀሩ…
ለልጆች፣ ለታዳጊዎች፣ ለአዋቂዎች እና ለሁሉም ቤተሰብ ተስማሚ የሆኑ አልባሳትን በአንድ ቦታ ላይ ማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ ዘመናዊነትን ከጥራት ጋር የሚያጣምሩ ልዩ ልዩ አልባሳቶችን ለማየት የሚያስችል ድንቅ እድል ተከፍቷል
ይምጡ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ

ቪዲዮውን ይመልከቱ:- https://vt.tiktok.com/ZSHSP5Txn

☎️ +251910864124 / +251920335233
Tiktok ፦ tiktok.com/
Telegram: https://t.me/eccoclothes
Instagram: https://www.instagram.com/ecco_clothes
Facebook: facebook.com/eccoclotheset
website: Ecco-clothes.com

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Magnaga, Next To Mama's Kitchen
Addis Ababa