Solomon

Solomon

Share

welcome

08/07/2025

😁

18/06/2025

🎧 ✌️

28/05/2025

😎✌️

28/05/2025

ስንት ልታወጪ ነው ?

06/05/2025

😁😁

05/05/2025

https://t.me/Habesha90s

በ30 የእስራኤል ጀቶች አመሻሹን የተናጠችው የመን
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

እስራኤል በየመን ሆዴዳህ ከባድ የአየር ጥቃት ማድረሷ ተነገረ።

በየመን ሆዴዳህ የወደብ ከተማ ዘጠኝ ወታደራዊ ዒላማዎች መመታታቸውን አልጀዚራ ከሁቲ ምንጮች ያገኘውን መረጃ ዋቢ አድርጎ ዘግቧል ፡፡

የእስራኤል መገናኛ ብዙሀን ቢያንስ 30 ተዋጊ ጀቶች የመንን በማጥቃቱ ረገድ ተሳትፈዋል የሚል መረጃም እያጋሩ ይገኛል።

የየመኑ ሁቲ በእስራኤል ቤን ጉሪዮን አየር ማረፊያ አቅራቢያ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ የተፈጸመ የተቀናጀ ጥቃት ነው፡፡

አንድ ስማቸው ያልተጠቀሰ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን እስራኤል እና አሜሪካ በቅንጅት የፈጸሙት ጥቃት መሆኑን ይፋ አድርገዋል፡፡

ጥቃቱ ለሁቲ ድጋፍ የሚያደርግ ፋብሪካ ላይ ዒላማ ማድረጉ የተነገረ ሲሆን የጉዳቱ መጠን ምን ያህል ነው የሚለው እስካሁን አልተገለጸም ።

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ከእስራኤልም ሆነ ከሁቲ በኩል የወጣ መግለጫ የለም።

ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለሁቲ ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንሰጣለን ማለታቸው የሚታወስ ነው፡፡

ዘገባው የአልጀዚራ እና ታይምስ ኦፍ እስራኤል ነው፡፡

ተከታታዮቻችን አዳዲስ መረጃዎችን እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል!

በ-ቢኒያም ካሴ

05/05/2025

#የተመታ 😁

05/05/2025

Ai 🙆‍♂️

06/03/2025

Selam 👋

21/02/2025

ሰላም ✌️

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa