ARSII TUBE

ARSII TUBE

Share

Arsii Tube–iddoo aadaa, sirba, seenaa fi odeeffannoo Arsii fi Oromiyaa itti argattan. Nu hordofaa

05/06/2026

በልማት ጎዳና ላይ ናት፤ ሴራ ልማታችንን አያደናቅፍም!
​በአሁኑ ሰዓት የታላቁ የአርሲ ዞን ሕዝብ ፊቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ልማት፣ ወደ ምርታማነትና ወደ ብልጽግና አዙሮ ሌሊትና ቀን እየሰራ ይገኛል። ይህንን የጀመርነውን የልማትና የለውጥ ጉዞ ለመግታትና ሕዝቡን በከንቱ ወሬ ለመከፋፈል የሚደረገው የጠላቶች እንቅስቃሴ፣ የአርሲን ሕዝብ ጽናትና የስራ ባህል በጭራሽ አይወክልም።
​የአርሲ ዞን ሕዝብ አንድነት፣ አብሮነትና ለልማት ያለው ቁርጠኝነት ከመቼውም ጊዜ በላይ በበለጠ ጥንካሬ ይቀጥላል። የልማት ጉዟችንን የሚያደናቅፍ ምንም ዓይነት እኩይ ሐሳብና ሴራ አይሳካም፤ አይሰራምም! አርሲ በልማቷና በሰላሟ ትቀጥላለች!
​ልማታችን በአንድነታችን ይፈጥናል!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa