Faysel Hassen

Faysel  Hassen

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Faysel Hassen, School Sports Team, Addis Ababa.

06/05/2024
Photos from Faysel  Hassen's post 22/12/2021

" አጉማ የወርጂን ህዝብ የሚጠላው ሙስሊም ወርጂ የሸዋ መሬት ታሪካዊ ባለመብት ስለሆነ ነው።"
ኻላስ " ዱቢን ተኑማ!!
👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳👳
ይህንን ወርቃማ ታሪክ መንጠቅ/ኬኛ ማድረግ/ ባለመቻሉ ነው እንግዲህ አጉማ ህዝቡን በዲኑ ሰበብ የሚሰድበው!
የአጉማ ድንፋታ የኦሮሞ ሁሉ መገለጫ ባይሆንም እብሪቱ ግን "የባለጊዜነት ሜንታሊቲ "የፈጠረው ነው እንለዋለን!
ፅንፈኛው አጉማ እንደሚለው "ወርጂንና እስልምና እምነቱን ወደ አረብ ከመመለስ ይልቅ አይቻልም እንጅ እሱንና ፅንፈኛ መሰሎቹን " ባለቤት አልባ መሬት እንዲፈልጉ"በኬንያ በኩል ወደመጡበት መሸኘቱ ይቀላል!!! ምክንያቱም ወርጂ ከየትም ያልመጣ ከጥንታዊ የሀበሻ ህዝቦች ውስጥ አንዱ ስለሆነ።

26/01/2021

" """ የአዋታ ጉዳይ ይመከተኛል"""
************,****************,,,,,,,,***********
የወርጂ ህዝብ ተወካዮች በ1987 አል ለኢትዮጵያ የብሄረሰብ ጥናት ኢንስቲትዩት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ኢንስቲቲዩቱ የተለያዩ ጥናት ባለሞያዎችን በማካተት ብሄረሰቡን በሚመለከት ባደረገው ጥናት እንዲሁም የብሄረሰቡ ሽማግሌዎች ስለብሄረሰቡ የሰጡትን መረጃ በመያዝ ወርጂን በሚመለከት የቀረቡትን የታሪክ መረጃዎችና ማስረጃዎችን በማገናዘብ ህዝቡ በተወካዩ በኩል ያቀረበውን ጥያቄ ኢንስቲቲዩቱ ተቀብሎ በማፅደቅ ወርጂ ራሱን የቻለ ህዝብ መሆኑን አረጋግጧል።
**,,,,,**************
ይህንን መረጃ በወቅቱ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤ ለእስታቲክስ ባለስልጣን ና ለህዝብና ቤቶች ቆጠራ መ/ቤት አሳውቋል።
በዚህም መሰረት በ1987 በተደረገው 2ኛ ሀገር አቀፍ ህዝብና ቤቶች ቆጠራ ወቅት ወርጂ በሚል ራሱን ችሎ ተቆጥሯል።።
*****,,,*******,,*
ዛሬ የወርጂ ህዝብ እየጠየቀ ያለው ፍትሀዊ ውክልና እንጅ እውቅና አይደለም። በህጋዊ መንገድማ እውቅና ያገኘው ልክ የዛሬ 26 አመት ነው።
**********************
ወርጂ በተመዘገበ ታሪኩ የታወቀው ደግሞ የዛሬ 1120 አመት ጀምሮ ነው። በዚያን ወቅትማ ወርጂ መሬትም አስተዳደርም የአስተዳደር ወሰንም ነበረው።
አሁን በወርጂ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለው ነገር
"ሚሊ መታ ሆቃ" "እግር ፀጉርን ያክካል" ነው ነገሩ ባለመብቱ ተቀምጦ ደባል ያዝበታል። !!
***,,,,,***
ወርጂ በታሪኩ በሸዋ ላይ በነበረውና አሁንም ባለው መብት "እውቅና ሰጪ እንጂ እውቅና ተቀባይ መሆን አልነበረበትም። ይህን ጉዳይ የዛሬዎቹ እውቅና ሰጪና ከልካዮቹም የሚያውቁት ሀቅቅቅቅ ነው። ህገመንግስታዊ መብቶቹን ለመደፍጠጥ እና በልሙጥ ማንነት ስም ማንነቱን ለመቅበር መሬቱን ለመንጠቅ አይቻልም። ቢዒዝኒላህ አይቻልም።
ይህማ ባለፉት 800 አመታት ተሞክሮ አልተሳካም።
****,,,*****************,,,,
እነዚህ አልተማሩም ያልናቸው አባቶቻችን ማንነታቸውን ጠብቀው ለነገ ልጅ ልጆቻቸው የሚሆነውን አስበው ሰርተው ለእኛ አስረክበው አልፈዋል።
******,,
እኛስ አባቶቻችን ያስረከቡንን እስላማዊ ና ታሪካዊ ማንነት ጠብቆ ለማቆየት ብሎም ወደ ሚቀጥለው ትውልድ ለማሻገር ዛሬ ምን እያሰብን ነው ምን እየሰራን ነው??? ኢንሽ አላህ አፋጣኝ
የልጆቻችኝ : የወጣቶቻችን እና የማህበረሰባችንን ጉዳይ ሊያሳስበን ይገባል።
መልስ ይፈልጋል!!
****,,,,,,,"""""""""""
እኛ አለን የምንለው ዋነኛው ማንነት "ዲናዊውን "እንጅ ባህላዊውን አይደለም።"

በሞት ለተለዩን አባት እናቶቻችን እና ሙስሊሞች ሁሉ አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቃቸው። አሚን

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa