Ethio dish and Receiver Technology

Ethio dish and Receiver Technology

Share

ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል

Call 0932301244
Address Hawassa

21/08/2024

ብዙ ጊዜ የ PFA የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች 📸

Only big club players 😊

22/05/2024

" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሌዋንዶውስኪ

የባርሴሎናው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፈረሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል እንደማያስፈራቸው ተናግሯል።

" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሲል የተደመጠው ሌዋንዶውስኪ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ማድሪድን ከተቀላቀለ ጠንካራ ይሆናሉ ነገርግን እኛ በጋራ ከሰራን እንደ ቡድን እነሱን ማሸነፍ እንችላለን ብሏል።

" ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት በሊጉ ጥሩ ሳይጫወት ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል እኛ በቀጣይ ማሻሻል ያለብን አንዱ ነገር ነው ፣ እኔ ቢያንስ ለሁለት ተጨማሪ አመታት በትልቅ ደረጃ መጫወት እችላለሁ።" ሌዋንዶውስኪ

16/05/2024

➖ፓስፖርት ኦላይን መመዝገብ ለምትፈልጉ ፦

1. አዲስ ፓስፖርት ለመሙላት፦
- የልደት ካርድ እና
- ግዜው ያላለፈ የቀበሌ መታወቂያ

2. ፓስፖርት ለማሳደስ፦
- የፓስፖርት የመጀመሪያው ገጽ ፎቶ እና
- አንድ ጉርድ ፎቶ

3. የጠፋ ወይም የተሰረቀ ፓስፖርት፦
- መጥፋቱን የሚያረጋግጥ የፖሊስ ጣቢያ ወረቀት፣
- ፓስፖርት ኮፒ/ የፓስፖርት መረጃ፣
- ጉርድ ፎቶ እና
- ግዜው ያላለፈ የቀበሌመታወቂያ

4. የተበላሸ/ የተቀደደ ፓስፖርት፦
- የፓስፖርቱ የመጀመሪያ ገጽ ፎቶ፣
- አንድ ጉርድ ፎቶ እና
- መታወቂያ

ማሳሰቢያ፦ የየትኛውም አይነት አገልግሎት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ ክፍያ ቅድሚያ ነው።
ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን
0938680030
📥

✅Share and Join✅

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa