Shakura Productions
Shakura is one of the best recording studios in Addis Ababa Ethiopia run by the talented musicians Kamuzu Kassa & Gildo Kassa
27/02/2026
29/12/2025
የኢትዮጵያ ሂፕሆፕ ንጉሥ ተመለሰ! ሳምቮድ (Samvod) ከ14 ዓመታት በኋላ በሀገሩ ምድር! 🇪🇹
ያኔ በልጅነታችን በካሴትና በሲዲ እየደጋገምን ያዳመጥነው፣ የኢትዮጵያን የሂፕሆፕ ሙዚቃ የመሰረተውና የዘውጉ "ንጉሥ" ተብሎ የሚታወቀው ሳምቮድ ከ14 ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ዛሬ በክብር ወደ እናት ሀገሩ ተመልሷል!
ምንም እንኳን ሳምቮድ ከ14 ዓመታት በፊት ጥቂት ሥራዎችን ብቻ ለህዝብ አድርሶ ከሙዚቃው ዓለም ቢርቅም፣ የእሱ ሥራዎች ግን እንደ ወይን እየቆዩ የሚጣፍጡና ትውልድ ተሻጋሪ ሆነዋል።
ዛሬም ድረስ በየክለቡና በየመኪናው ውስጥ የእሱ ዜማዎች ሳይሰሙ አይውሉም። ያ ድንገተኛ መጥፋቱ ያስቆጨን አድናቂዎቹ፣ ዛሬ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የነበረው ደማቅ አቀባበል የናፍቆታችንን ጥልቀት ያሳየ ነበር።
ሳምቮድ አዲስ አበባ ሲደርስ ቤተሰቦቹ፣ የልጅነት ጓደኞቹና በርካታ ታዋቂ ድምፃውያን በአካል ተገኝተው "እንኳን ደህና መጣህ" በማለት በደስታ ተቀብለውታል። ይህ መመለስ ለኢትዮጵያ ሂፕሆፕ አዲስ ትንፋሽ ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል።
Welcome brother ሳምቮድ
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
Click here to claim your Sponsored Listing.
About US
Shakura Studio was founded in the year 1994 With a vision to be one of the best recording studios in Ethiopia. Since its inception, it has held a strict commitment to provide high quality music and audio production in the industry .Shakura is one of the best recording studios in Ethiopia run by the talented musician Kamuzu Kassa.Shakura has released more than 2000 songs.
Services
Category
Telephone
Address
Beside Of Beminet Restaurant (bole)
Addis Ababa