Tigray Media

Tigray Media

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tigray Media, Adult Entertainment Club, Addis ababa, Addis Ababa.

07/08/2018
07/08/2018
07/08/2018

መልእክት ለደጉ እና መልካሙ ለኣማራ ክልል ወጣቶች
እኛ የትግራይ ወጣቶች በትግራይ ውሰጥ የኣማራ ወጣት ግደል የሚል ማንኛውም የመንግሰት ኣካል ይሁን ሕግ አልያም ፖርቲ የለም። ቢኖርም እንኳ ኣናደርገውም ። ሁላችን እንደምናቀው በትላንትናው እለት እንደሰማነው በ ጣና በለሰ ስኳር ፋብሪካ በስራ ለይ የነበሩ 3 የትግራይ ክልል ተወላጆች ነፍሰ ጠፍቷዋል ። የኣማራ ክልል ወጣት እሰከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ደግ፣ትሑት እና ሰው አክባሪ ነበር። ባለፉት 3 ኣመታት ወደህ ግን ደጉ የአማራ ወጣት ከመንግስት ባኮረፈ ልክ ማንም በማያውቀ፡የአማራ ህዝብ አምኖ፡አማራ አገሬ ነው ብሎ በስራ ህይወቱን ለመቀየር የትግራይ ወንድሙን ISIS በበለጠ ግፍ ገዳዮቹን ሰው ስለመሆናቸው በሚያጠራጥር መልኩ በድንጋይ እየቀጠቀጠ እንደ እባብ መግደል ስራዬን ብሎ ተያይዞታል። አዎ! የፖሎቲካ ጥያቄ ሊኖራቹሁ ይሆራል ።ሰው በመግደል ግን ጥያቄው ሊመለስላቹሁ አይችልም ። አማራ እያስተዳደረ ያለው ብአዴን እንጂ እየተገደለ ያለው ሚስኪኑ የትግራይ ወጣት አደለም።ሰው መግድልም ማንነታቹ ኣልነበረም ።መግደል ትልቅ የስነ ልቦና ተሸናፊነት መገለጫ ነው።

07/08/2018

ፈለማ LIKE ቀፂልኩም SHARE ግበርዎ
ከም ሎሚ ኢሳያስ አፍወርቂ ንትግራይ እንከይከሓዳ ብ1985ዓ.ም አብ አራት ኪሎ ቤተ መንግስቲ ዝገበሮ ቃለ መሕተት

07/08/2018

በአክሱም መስጊድ ይሰራ እያሉ የትግራይ ህዝብ ለመበታተን እና ለማዳከም የሚደረግ ሴራ በትግራይ ከቶ አይሰራም።የትግራይ ክርስትያን የወንድሙን እስላም ገንዘብ አዋጥቶ መስጊድ ይሰራል።የትግራይ ኩሩ እስላም ገንዘብ አዋጥቶ የወንድሙን ክርስትያን ቤተክርስትያን ሲሰራ አይተናል።ገብረ መድህን እና ሐሰን ሁለቱም እኩል ተጋሩ ናቸው።በከሰሩ ፖለቲከኖች ሴራ ትግራይ በሃይማኖት አትበታተንም።ታሪክ ምስክር ነው።የነብዬ መሐመድ ተከታዮች ወደ ሐበሻ ምድር ሲመጡ የአክሱም ህዝብ እንጂ ባህርዳር አልያም አዳማ አደለም አክብሮ ከነ ሐይማኖቱ የተቀበለው።Share and Fellow

07/08/2018

በመደመር ዘመን ትግራይ ክልል ከኦሮምያ ክልል በወሰን ተገናኝተዋል።ተደምረዋል!!!
እነዚ ሰዎች ከትግራይ ህዝብ ጥላቻ ያላቸውም።ጥላትህ ይሸሽሃል እንጂ አይቀርብህም።

06/08/2018

ትግራይ ሚድያ SHARE AND LIKE

Want your club to be the top-listed Nightclub in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa