Mind Morning Behavior Training Research and Consultancy
ማይንድ ሞርኒንግ
ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው! ቤተሰብ ይሁኑ!!
23/12/2025
🙈 አሁን ልጆችቻሁን እየመራችሁ ያላችሁበት ስሜት ምንድን ነው?
👉 አሉታዊነት የያዝነውን ያህል ይይዘናል!
👁 ሳናውቀው የደህንነት ስሜታችን አሉታዊ ስሜቶቻችን ላይ መሰረት ያደርጋል፡፡
👉 ከዛም የህይወታችን ቅኝት አሉታዊ ስሜቶቻችንን በማብራራትና ትክክል በማድረግ ይቃኛል፡፡ 👉በዚህ የአሉታዊ ስሜቶች አዙሪት ውስጥ መሆናችንን እስከማናውቀው ድረስ ይዋሃደናል!!
🧩 ያለመንቃት ውስጥ ስንሆን የልጆቻችን መሪ መሆን ያቅተናል፣
🧩 የልጆቻችን ማንነት ላይ እኛ ሳንሆን አከባቢ ተፅዕኖ የሚፈጥር ይሆናል፣
🧩 እኛም ስለአከባቢዎቻችን ስጋታችን ይጨምራል፤
🧩 ልጆቻችን ላይ ያለን አመለካከት ሁኔታዎች በሚያመጡልን መረጃዎች ላይ መሰረት ያደርጋል፤
🧩 ከዛም የልጅ አስተዳደግ ዘይቤያችን እኛና ልጆቹ ላይ ሳይሆን ውጪያዊ ሁኔታዎች ላይ መሰረት ያደርጋል፡፡
💥💥💥💥💥
🚦አሁን ልጆችቻሁን እየመራችሁ ያላችሁበት ስሜት ምንድን ነው?
🙄 ቁጣ
😞 ፍርሃት
😟 ስጋት
🤥 መነጫነጭ
😧 ጭንቀት
😬 ወቀሳ
🫥 እና በብዙ ስሜቶች እየተቸገሩ ከሆነ ይሄ የወላጆች ስልጠና ያስፈልጎታል!👌 ነገሩ ሌላ ነው!!
✏️ በህይወታችን ውስጥ ሁሌ ንቃታችን ላይ ካልሰራን ድክመታችን ያሸንፋል፡፡
✏️ ለመንቃት፣ ከአዙሪት ለመውጣት፣ ልጆችን ብቁ ለማድረግ የመጀመሪያው ተግባር ከራስ መጀመር ነው!!
💥 ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው! ትክክለኛው ቦታ እዚህ ነው!
ለመመዝገብ ለበለጠ ማብራሪያ
📞 0912 33 30 20
📞 0911 34 13 64
https://t.me/mindmorning
ወላጅ ራሱን ይፈትሽ!!!
26/10/2024
TikTok · ንቁ ወላጅ/ብቁ ልጅ 935 likes, 20 comments. “ #ንቁወላጅ #ልጅ #ፀምረ #ንጋትናሕይወት #ቤተሰብ #እንቅስቃሴ #ጠቃሚ”
23/10/2024
https://vm.tiktok.com/ZMhm9PrLt/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
TikTok · ንቁ ወላጅ/ብቁ ልጅ 27 likes, 3 comments. “ #ንጋትናሕይወት #ወላጅ #ልጅ #ንቃት #ብቁ #ት/ቤት”
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Megenagna Sileshi Sihin Building 8th Floor Office No 805
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 02:30 - 19:30 |
| Tuesday | 02:30 - 19:30 |
| Wednesday | 02:30 - 19:30 |
| Thursday | 02:30 - 19:30 |
| Friday | 02:30 - 19:30 |
| Saturday | 02:30 - 18:00 |