Zewdu Temer properties
zewdu@ amibara properties
25/05/2026
amibara properties Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Amibara properties
Infront of sheraton hotel
Amibara properties
temer properties
temer properites
0986584624
28/03/2026
የህልምዎን ቤት በእውነተኛ ጥራት ቴመር ሪል ስቴት !
ቤቶችን ገንብቶ ለባለቤቶቻቸው ማስረከብ ግዴታችን ብቻ ሳይሆን ደስታችንም ጭምር ነው!
ከሁለት ወራት በፊት በቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ የሚገኘውን ሳይት ለሽያጭ ማቅረባችን ይታወሳል። ይህ ሳይት በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ 100% ተሽጦ መጠናቀቁን ስናበስር በታላቅ ኩራት ነው፤ አሁን ደግሞ አዲስ ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል።
በአሁኑ ወቅት የ90% ግንባታው የተጠናቀቀው የ አያት 49 የመኖሪያ ቤት ሳይት ለሽያጭ ቀርቧል። የግንባታ ፍጥነቱ አስተማማኝ የሆነ ቤት ለምትፈልጉ ይህ ወርቃማ ዕድል ነው።
የሽያጭ ዝርዝሮች፦
• አያት 49 (Ayat 49):
• መደበኛ ዋጋ፦በካሬ 95,000 ብር
• 100% ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ፦በካሬ 76,000 ብር
• የቤት አይነት፦ ባለ 3 መኝታ (146 እና 180 ካሬ)
• አዋሬ ሳይት
• ዋጋ፦ በካሬ 115,000 ብር
• የቤት አይነት፦ ባለ 2 እና 3 መኝታ
• ቡልጋሪያ ሳይት
• የቤት አይነት፦ከባለ 1-3 መኝታ
• ከ7-10ኛ ፎቅ፦በካሬ 120,000 ብር
• ከ11-14ኛ ፎቅ፦በካሬ 115,000 ብር
ለንግድ ተስማሚ የሆኑ የሱቅ ሽያጮች፦
• ገላን
• ፒያሳ
• ቡልጋሪያ (Bulgaria Mixed Use)
ልዩ ጥቅማችን፦ ዋጋችን ቋሚ (Fixed) በመሆኑ ግንባታው ተጠናቆ እስከሚረከቡ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪም ሆነ ወለድ አይኖርብዎትም።
የእኔ አገልግሎት ቤት ሽጦ ኮሚሽን መቀበል ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም የገዙት ቤት ግንባታው ተጠናቆ በእጅዎ እስከሚገባ ድረስ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በየጊዜው በማቅረብ ከጎንዎ መቆም ነው።
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልኝ፦
👤zewdu getnet
📞ስልክ፦0986584624
በቀጣይ የት እንገንባልዎ ባልነዉ መሠረት ቡልጋሪያ መጥተናል። temer properties
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa