Gulit Advertisement
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gulit Advertisement, Advertising/Marketing, Addis Ababa.
ሙሌ ኮስሞ
ሱቃችን አየር ጤና አደባባይ የቻይና ታክሲ መያዣ ንግድ ባንክ አጠገብ ሲሆን ቦታው ድረስ መሄድ ለማይችል በውስጥ የቴሌግራም አድራሻዬ በማናገር ማንኛውንም የኮስሞቲክስ ዕቃ ያሉበት ቦታ ድረስ እናቀርባለን
https://t.me/+AmpXT4AOivU3Y2E0
ዲቪ 2025!!!!
የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል።
መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ብቻ መሆኑንአሳስቧል።
ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም።
N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው።
ምናልባትም " ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ ተብሏል።
እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሆንም።
የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም።
Electronic Diversity Visa The U.S. Department of State Electronic Diversity Visa Entrant Status Check for DV-2025 applicants is available until September 30, 2025. The Entrant Status Check for DV-2024 applicants will remain open until September 30, 2024.
14/02/2024
ወደ *9335 # በመደወል ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የሞባይል ባንክ ይጠቀሙ፡፡
በሚቀርብዎ አማራጮች ያግኙን፡ https://bit.ly/3TkrrXD
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
26/12/2023
🔥Barok furniture & interior design🔥
🔘ለቤት
🔘ለቢሮ
🔘ለካፌ እና ለተለያዩ ግልጋሎቶች የሚሆኑ የፈርኒቸር ውጤቶች በፈለጉት
አማራጭ ይዘዙን።
አድራሻ:-https://t.me/Niphitalem
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Addis Ababa