SeeNa

SeeNa

Share

SeeNa AD provides a highly sophisticated online platform for advertisers and publishers to meet up

31/12/2018

በኢትዮጵያ ሲከፈት የመጀመሪያ ስለሆነው ስለ ሲና ልንገራቹ

እንደዚህ አይነት ድርጅት በኢትዮጵያ ሲከፈት የመጀመሪያው ነው፡፡ የመጀመሪያው መሆኑ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን የማስታወቂያ ዕድገት ወደፊት አንድ እርምጃ የሚያራምድም ጭምር ነው፡፡ እስካሁን በዓለም ላይ ይህንን ሥራ ሲሰሩ የምናውቃቸው ብዙ ድርጅቶች ቢኖሩም በዋናነት የምናውቀው ግን Google የተባለውን ካምፓኒ ነው፡፡ Google አገልግሎቱን በሁለት ዓይነት መንገድ እስካሁን ሲሰራ ቆይቷል፡፡

*******

ወደ አገራችን ኢትዮጵያም የመጣው የማስታወቂያ መንገድ ተመሳሳይ ነው፡፡ Seena Ad ልክ እንደ Google አገልግሎቱን በሁለት አይነት መንገድ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው የ ADVERTISER አገልግሎት ሲሆን፡- ማንኛውም አገልግሎት የሚሰጥ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም በቀላሉ የራሱን ማስታወቂያ በኢንተርኔት ላይ በመልቀቅ ማስተዋወቅ ይችላል፡፡ አስተዋዋቂውም የሚከፍለው ልክ እንደ Google ማስታወቂያው በታየበት ቁጥር ሲሆን እጅግ አነስተኛ በሆነ ዋጋ ብዙ ሰዎች ጋር ማስታወቂያውን ማድረስ ይቻላል፡፡

*******

ሁለተኛው፡- የ PUBLISHER አገልግሎት ሲሆን፡- ጥሩ የተመልካች ብዛት ያለው ድረ-ገጽ ያለው ሰው ማስታወቂያዎችን በድረ-ገፁ ላይ ለጎብኚዎች በማሳየትና አብሮ ከ Seena Ad ጋር በመስራት ጥሩ የሆነ ገቢ ማግኘት ይችላል፡፡ ይህ ዓይነት የማስታወቂያ መንገድ አገልግሎቱን በማንኛውም ጊዜና ቦታ በኢንተርኔት ላይ በሞባይላችን ላይም ሆነ በኮምፒውተር ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻላችን ደግሞ የበለጠ እንድንደሰት ያደርገናል፡፡ ስለዚህ ድርጅት ካለዎት ምርትዎንና አገልግሎትዎን በማስተዋወቅ ቢሞክሩት ፣ ጥሩ ተመልካች ያለው ድረ-ገፅ ካለዎት ደግሞ ማስታወቂያ በማሳየት አብረውን ቢሰሩ መልካም ነው፡፡

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Atlas, Meti Bulding 8th Floor
Addis Ababa