Deju

Deju

Share

This is the official page of Dejene Goshu Haile and sells information about entertaining, informative, educative and events

Photos from Moges Balcha Gebremedhin's post 30/12/2025
Photos from FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት's post 20/12/2025
Photos from Deju's post 20/12/2025

19/12/2025

ቀጠናዊ የባህር ደህንነት ጉዳዮች ያመሳስሉናል

አምስት ወሳኝ ጉዳዮች ስለአዲሱ የኢትዮጵያ-ሕንድ ስትራቴጂያዊ አጋርነት
***************************

አካታች የዓለም ሥርዓታዊ ለውጥ ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችን በማቅረብ የሚታወቁት የሞስኮ ነዋሪው አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ አንድሪው ኮሪብኮ አዲሱን የኢትዮጵያ እና ሕንድ ስትራቴጂያዊ አጋርነትን በተመለከተ አምስት አስፈላጊ ነጥቦችን አቅርበዋል።

አንድሪው ኮሪብኮ እንደገለጹት አዲሱ ስትራቴጂያዊ አጋርነቱ እጅግ አስፈላጊ የሆኑባቸው አምስት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦

✅ ኢትዮጵያ እና ሕንድ የጥንታዊ ሥልጣኔዎች ባለቤቶች መሆናቸው

✅ የደቡብ ክፍል ዓለም መሪዎች መሆናቸው

✅ ሰው ሠራሽ አስተውሎት በግንኙነታቸው ውስጥ ማዕከላዊ ሚና መጫወቱ

✅ ተመሳሳይ የደኅንነት ችግሮች መጋራታቸው

✅ ቀጣናዊ የባሕር ደኅንነት ፍላጎቶች

እነዚህን አምስቱን ጉዳዮች ያብራሩበትን ሙሉ መረጃ አስተያየት መስጫው ውስጥ ከተቀመጠው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00