Kinde Mech and Network Marketor
ጠቃሚ መረጃዎችን እናደረሣለን page like or share በማረግ ይከታተሉ
22/09/2025
እንደ አቅሚቲ ሽልማት አዘጋጅተናል
KD Agricultural Machinery and General Metal Engineering ምስረታን ምክንያት በማድረግ አምስት ቀን የሚቆይ ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቷል እንዳያመልጣችሁ።
የመወዳደሪያ መስፈርቱም ወደ ቴሌግራም ግሩፕ አድ በማድረግ ከፍተኛ ቁጥር ያስመዘገበ አሸናፊ ይሆናል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ስአት አሸናፊዎችን አንሸልማለን።
1ኛ . 1000 ብር
2ኛ .700 ብር
3ኛ.500 ብር ይሆናል
4ኛ ማስተዛዘኛ የ100ብር ካርድ
Add ያድርጉ።
Telgram
https://t.me/+tgKwEm5ya0piZTc0
Tik Tok tiktok.com/
27/09/2021
የፀዳይ ወራት የመልካም እድል የወዳጅነት የፍቅር ሀሳቦች ወቅት
የፀዳይ ጌዜ የወጀባማውን ክረምት መውጣት ተከትሎ የሚመጣ የስራና የመልካም እድል ወቅት ነው ።ወደ ምርታማ ማሳዎች ዘር ፣እዉቀት ፣ቁርጠኝነት ና ብርቱ ጥረትን ይዘን አጥብቀን የምንገባበት ነው እንጂ የምንዘገይበት ወቅት አደለም ።ቂል ሰለ አለፈው ስኬቱ አልያም ዉድቀቱ እያሰበ የፀደይ ወራቱን የሚያሳልፍ ነው ።
ፀደይ እራሱን በቡሩህነት መግለፅና በተትረፈረፈ በአበቦች ውበትና ማእዛ አባብሎ እኛን ማደንዘዝ የፀደይ ተፈጥሯዊ ባህሪው ነው ። ከአንቡጥ አበባ በሚወጣ ጠፋጭ መአዛ ተታለን ከመንገዱ እንቁም እልቁንስ እሰከ ዛሬ ሳንዘራ በአቅማዳችን ሰላለ የዘር ፍሬ አስበን እራሳችንን እናንቃ!
እኛ ዘራን አልዘራን፤ተከልን አልተከል የምርት ዘር አልያም አረም መዝራታችን ፀደይ የሚያሰጨንቀው የሱ ጉዳይ አደለም ።ምንአልባት የምርት ወቅት መሆኑን እራሱ በግልጽ ላያሳውቀን ይችላል ። በፀደይ ወቅት ከሰነፎች አፍ የሚወጡ አሞት አፍሳሽ ንግግሮችን አታዳምጡ። ዝንጉ ግን በበጋና ክረምት ወራት ሲራብ አልያም በፀደይ ወቅት ዘራቸውን ከዘሩት ለሠመመጽዎት እጆቹን ይዘረጋል ።
የመፀው ቃል ኪዳን ነውና : ሰው የዘራውን ያጭዳል ። አብዝተህ ብትዘራ አብዝተህ ትሰበስባለህ ።ሰንፈህ ሰስተህ ብትዘራ፡ ድህነትን ታጭዳለህ። ተንኮልና ስንፍናን ዝራ ፡ባዶ የእህል ጎተራ ታቅፈህ ትኖራለህ ።እንዝላልነትን ብትመርጥ በእርግጠኝነት የወደፊትህን መልካም እድል ሁሉ ቅርጥፍ አድርጎ የሚበላ ጭራቅ ውስጥህ ይፀንሳል።
በእያንዳንዱ ቀን አዳዲስ የመኸር ወቅት ተሰጥቶናል ። የዛሬ ሀሳቦችን
ድርጊቶችን
ህልሞቻችን እነዲሁም የምናወጣው ኃይል ለነገ ለምናፈሰው ምርት ግብአቶችን ናቸው ።ዛሬ የተሰጠንን መልካም እድል አሸሸነው ማለት ነጋችንን ወደ ኃላ ጎተትነው ማለት ነው ።ዛሬያችን ላይ ትናንትናችን አንኑርበት፤ ነጋችንም እስኪደርስ እስኪደርስ ቁመን አንጠብቅ ፤ሲደርስ እሱም እራሱ ዛሬ ይባላልና ።ከአሁን የተሻለ ቀን፣የተሻለ እድል ፣የተሻለ የስራ ወቅት ፣ የተሻለ የዘር መዝሪያ ወቅት እንዲሁም የተሻለ ጊዜ ስራን ማስጀመሪያ የለም ።
እያንዳንዷን ቅጽበት በእጃችን እናስገባ ፤ከዚያም የተሻለን ነገር ለመስራት እንዲመቻች አድርገን እንቀርጽ። የዛሬ እንዝላልነት የነገ ቁጭት መሆኑን በደንብ
ልናጤንበት ይገባል ። ሁላችንም በመልካም እድሎች የተከበብን ነን ።እነዚህ መልካም አጋጣሚዎች ግን ተሎ ሊያመልጡ የሚችሉ ናቸው ።ከተጠቀምንባቸው የማንረሳውን ትዝታ ሲተውልን ነገር ግን ለመጠቀም ከዘገየንና ከመለጡን ግን ጸጸታቸውን ብቻ ትተውልን ያልፋሉ ።
Every body can be work for every time and every where
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Address
Addis Ababa