Gibi Gubae
The students of Cathedral, St. Mary and Lazarist School, together with St. George's Church Sunday School
Every Wednesday from 10:00 - 11:30
St.
18/05/2026
“ዝክረ ቅዱስ ያሬድ”
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
“ከመተሰወርከ ያሬድ እምቅድመ አይኑ ለሞት አድኅነነ በፀሎትከ እምእለተ እኪት ወባልኀነ እምኩሉ መንሱት”
ትርጉም ፦ ቅዱስ ያሬድ ሆይ ከሞት ፊት እንደተሰወርክ ሁሉ በፀሎትህ አኛን ከክፉ ቀን እና ከክፉ ነገር አድነን
የኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ልዩ ጉባኤ
📍በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስጊዮርጊስ ሰንበት ት/ት አዳራሽ
📆 ዐርብ ግንቦት 14እ/2018
⌚️10:00-11:30
ሁላችንም እኅት ወንድሞቻችንን ይዘን በጊዜ እንገኝ
07/05/2026
የወላጆች ጉባኤ
07/03/2026
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
🚊ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ 👣
ወደ፦ ኢቲሳ ደብረ ጸላለልሽ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም
የካቲት | 29 | እሑድ | 2017
💰የጉዞዋጋ መስተንገዶን ጨምሮ
600 ብር
💒 መነሻ ቦታ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
🕰መነሻ ሰዓት 12:30
ለመክፈል እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላችሁ
Abyssinia bank
183643495
አርሴማ ሙሉጌታ
Commercial bank
1000604911908
አርሴማ ሙሉጌታ
Telebirr
0926543154
አርሴማ ሙሉጌታ
ማሳሰቢያ
፩.ክርስትያናዊ አለባበስ እንዳይዘነጋ
፪.በሞባይል ባንኪንግ ወይም በባንክ ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን screenshot አርጋችሁ ከታች ባለው አካውንት መላክ እንዳትረሱ
ለበለጠ መረጃ
0940706916
0996988750
ኑ! አብረን ወደ ቤተክርስቲያን እንሒድ
አንድነታችንን መሰባሰባችንን አንተው !
05/03/2026
➕➕➕የፍቅር ግኑኝነት በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ➕➕➕
በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ
አርብ የካቲት/27/2018
የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈
ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ
share & join
01/03/2026
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
🚊ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ 👣
ወደ፦ ኢቲሳ ደብረ ጸላለልሽ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም
የካቲት | 29 | እሑድ | 2017
💰የጉዞዋጋ መስተንገዶን ጨምሮ
600 ብር
💒 መነሻ ቦታ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
🕰መነሻ ሰዓት 12:30
ለመክፈል እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላችሁ
134666797
YABSIRA DEBESU (ABISINYA)
0988003899
Wendesen (Telebirr)
ማሳሰቢያ
፩.ክርስትያናዊ አለባበስ እንዳይዘነጋ
፪.በሞባይል ባንኪንግ ወይም በባንክ ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን screenshot አርጋችሁ ከታች ባለው telegram አካውንት መላክ እንዳትረሱ
ለበለጠ መረጃ
0940706916
0996988750
ኑ! አብረን ወደ ቤተክርስቲያን እንሒድ
አንድነታችንን መሰባሰባችንን አንተው !
26/02/2026
2017 አድዋ file የባለፈው ዓመት
26/02/2026
ነገ
+++አድዋን በአድዋ ዘማቹ ቤት+++
🗓አርብ የካቲት 20/2018 ዓ.ም
⏱️ከ10:00-12:00
🛐በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ
የካቴድራል ቅድስተ ማርያምና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ
22/02/2026
✨አድዋን በአድዋ ዘማቹ ቤት✨
17/02/2026
🔔ጭንቀት 🔔
++++++++++++++++++++++
📅ቀን አርብ የካቲት 13/2018
በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ
የካቴድራል፣ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈
ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ
share & join
15/02/2026
‼️የምዝገባ ቀናት‼️
ከሰኞ የካቲት /09/2018 - ከእሁድ የካቲት /15/2018
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa