Prophet Smith Miracle
“በማሕፀን ሳልሠራህ ዐወቅሁህ፤ ከመወለድህ በፊት ለየሁህ፤ ለሕዝቦችም ነቢይ እንድትሆን ሾምሁህ።”
— ኤርምያስ 1፥5
Born To Prophesy
26/05/2026
⛔አምላካቹ የሚራራ አምላክ ነው። በብዘ መከራ እና ችግር ውስጥ ልትሆኑ ትችላላቹ ነገር ግን አንድ መልዕክት አለኝ ዛሬ። የእግዚአብሔር ርህራሄ በህይወታችሁ ላይ ይገለጣል።
👋በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ እግዚአብሄር እንዲራራላችሁ እፀልያለሁ
መስማት አለባችሁ
24/05/2026
👉 🔥 መክ 9;11
👉ባለፀጋ የሚያደርጓቹህ እድሎች ሲፈጠሩ አያለሁ
👉ፍሬአማ የሚያደርጓቹህ ዕድሎች ለእናተ ተፈጠሩ
ከዚህ በኋላ በህይወታችሁ ሀብት እንድታፈሩ ብዙ እድሎች እንዲመጡ እንዲፈጠሩ አዛለሁ ከዚህ በኋላ ብዙ እድሎች ወደ ህይወታቸሁ ይመጣሉ ወደ እናንተ ህይወት ቢዝነስ መምጣት ጀመሩ እድሎችን እጠራለሁ
እድሎች ወደናንተ ህይወት በሀይል መጡ
👉በኢየሱስ ስም ሀይል እነዚህ ዕድሎች ከባለፀግነታቹህ ጋር ያገናኛቹሀል…… ሆነባችሁ ሆነባችሁ ሆነባችሁ🙌🙌🙌
በራሳችሁ ህይወት ላይ አውጁ🗣🗣🗣
23/05/2026
🔴በዚህ ዓመት በጌታ በኢየሱስ ስም ምንም ብትሰሩ ይከናወንላቹዋል የነካቹት ይባረካል በነገር ሁሉ መብዛት እና ፍሬያማ መሆን ሆነላቹ።
“እጅግም አበዛሃለሁ፥ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ ነገሥታትም ከአንተ ይወጣሉ።”
— ዘፍጥረት 17፥6
22/05/2026
!
እሁድ ግንቦት 16 ቀን
🕐 ሰዓት፦ ማለዳ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሄቨን አምባሲ ኢንተርናሽናል ቸርች
"የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ!" (ኢሳይያስ 45:2)
♦️ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢት እና በነጻ መውጣት ያገለግላል🔥
ኑ! የተዘጉባችሁን በሮች በሃይል አስከፍቱ ‼️
22/05/2026
⛔ዛሬ በእምነት አሜን ለምትሉ ሰዎች አንድ ነገር አደርጋለው በጌታ በኢየሱስ ስም አስደናቂ ተዓምራቶችን የያዘን የደቡብ ነፋስ በህይወታቹ ላይ እጠራለው እሱም በውስጡ ተዓምራታችሁን እና ምስክርነታችሁን ይዞ ይመጣል አሜን።
“ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል።”
— ዮሐንስ 3፥8
21/05/2026
" የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ!" (ኢሳይያስ 45:2)
ቀን !
ኑ! የተዘጉባችሁን በሮች በሃይል አስከፍቱ
እሁድ ግንቦት 16 ቀን
🕐 ሰዓት፦ ማለዳ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሄቨን አምባሲ ኢንተርናሽናል ቸርች
♦️ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢት እና በነጻ መውጣት ያገለግላል🔥
Arsenal ዋንጫ በላ......!!!!!
የእግዚአብሄር ቅባት በሀይል በእናንተ ህይወት እንዲሰራ እፀልያለሁ።
19/05/2026
።
ያገባችሁ ጌታ በልጆች እና በደስታ ይባርካችሁ ።
የእጆቻችሁ ስራ በኃይል ይባረክ ።
ወጣቶች በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ተቀባይነት ማግኘት ይሁንላችሁ በኢየሱስ ስም አሜን ።
18/05/2026
🛑 አዋጅ አሜን በማለት በእምነት ተቀበሉ✋
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Website
Address
Addis Ababa