Sidra Innovation

Sidra Innovation

Share

take a course u like (java,C#,C++,ASP,VB Net,joomla,basic computer,basic networking, reactjs, nextjs

11/01/2024

ቤተሰቦች እስቲ ሀሳብ አዋጡ
በዚህ ሰአት ቢሰራ ያዋጣል የምትሉትንና በ100ሺ ብር መነሻ የሚሰራ ስራ ከነ ምክንያቱ ኮመንት ላይ አስቀምጡ፤ ሀሳባችሁን ገምግመን ወደ ህይወት ለማምጣት እንጥራለን።

29/11/2021

ለቴሌ ብር ኤጀንትነት ንግድ ፍቃድ ያላቸው ግለሰቦችን በመመዝገብ ሲሆን በሰው 100ብር ያግኙ፣ በቀን 10ሰው መዝግቦ ያመጣ 150ብር ይደረግለታል።
የምትመዘግቡት ሱቅ የስራው ቦታ ጀሞ፣ አለም ባንክ፣ አለም ገና፣ አየር ጤና፣ ለቡ፣ ወለቴ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ ሳር ቤት አካባቢ መሆን አለበት። አዲስ አበባ ያለሰው ብቻ ይመዝገብ
ለተጨማሪ መረጃ 0911112916.

Registering those who have trade license around Jemo, Lebu, Sarbet, Ayertena, Alembank, Alemgena, Weleta, Ketenahulet, Bisrate Gebreal is one of your job, you ll get paid 100birr per person you register but if you register 10 person per day you ll get paid 150birr per person.

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa