CriticHub

CriticHub

Share

👂👌🙏

14/05/2026
09/05/2026

Eenyuu ture namni Kun?

09/05/2026

Kanneen gitoota banaa Abbaa Taayitaa Sayiinsiifii Teeknooloojii Oromiyaatti dorgomanii darbanii

03/05/2026

አዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያው ሊለማ ነው

Good News ‼️ ከ50 ዓመታት በላይ ብቸኛ የአገራችን ብሔራዊ ስታድየም በመሆን ሲያገለግል የቆየው አዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያው የአዲስ አበባ ከተማን አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያረጋግጡ አዳዲስ ገፅታዎችን በመጨመር በ2 ቢሊየን ብር ሊለማ ነው::

ልማቱ የሚያጠቃልላቸው:-

1ኛ :- በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በአፍሪካ ትልቅ የሆነው በአንድ ጊዜ ከ200 ሰዎች በላይ ማስተናገድ የሚችል የህዝብ መዋኛ ገንዳ::

2ኛ:- ከመስቀል አደባባይ ጋር በምድር ውስጥ (underground) የሚያገናኝ ከመስቀል አደባባይ ከፓርኪንግ ስታድየም ውስጥ ለውስጥ የሚያገናኝ መንገድ::

3ኛ:- የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስፓርት ሙዝየም በመገንባት ኢትዮጵያ ለዓለም እና ለአፍሪካ በስፓርት ዘርፍ ያበለፅገችው ጉልህ የአትሌቲክስና እግር ካስ ሌሎችንም የያዘ ታላቅ ሙዚየም, የስፓርት አልባሳትና ቁሳቁስ መሸጫ እና ጂምናዝየም::

ከላይ የተጠቀሱትን ጉዳዩችና መናፈሻዎችን በማካተት በ6 ወራት ለህዝብ ክፍት ለማድረግ ስራ በቅርቡ እንደሚጀመር ተገልፃል::

Photos from CriticHub's post 20/04/2026

BEEKSISA HOJII
• Baay'ina: 550 ol
• Muuxannoo: 0
Share gochuun waliif qoodaa.

Dabalataaf telegiramii ilaalaa.

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa