Ethio-Kickoff

Ethio-Kickoff

Share

Ethio-Kick off is First Ethiopian Sports news platform, connecting Ethiopian Soccer, Athletics fans and readers through a social media . 📱📲#
.

Photos from Ethio-Kickoff's post 30/05/2026

🚨🎤 ሲዳማ ቡናዎች በአሸናፊነታቸው የቀጠሉበት የ34 ኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አጠቃላይ ውጤቶች እንዲሁም የሲዳማ ቡናው አጥቂ አቤል ያለው የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን በ14 ጎሎች መሪነቱን ያለ ተቀናቃኝ የቀጠለበት ሳምንት ::

- የዚህ ሳምንት ፕሪሚየር ሊጉን በተመለከተ ምላሾን Comments ላይ ያስቀምጡልን ?

👇
1.🔛 የ34ኛው ሳምንት የእርሶ ምርጥ ተጨዋች/ምርጥ ጎል ?

2.🔛 የ34ኛው ሳምንት ምርጥ ቡድን የሚሉት?

3🔛 የ34ኛው ሳምንት ምርጥ ጨዋታ በእርሶ እይታ ?

4.🔛 የ34ኛው ሳምንት የጨዋታ ሂደቱን የተቆጣጠረና ውጤታማ የነበረ አሰልጣኝ ?

5 🔛 የ34ኛው ሳምንት አወዛጋቢ ዳኝነትን እና በብቃት የተወጣች/የተወጣ አርቢትር (በየትኛው ጨዋታ) ?

6🔛የ34ኛው ሳምንት አስገራሚ ትዕይንት የሚሉት ?


👇
መረጃ
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን :-
https://ethio-kickoff.com

30/05/2026

⭕️መሪዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ቀጥለዋል!

ውጤት
ሲዳማ ቡና 1 - 0 አዳማ ከተማ
22' ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን

Photos from Ethio-Kickoff's post 30/05/2026

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

70'

ሲዳማ ቡና 1 - 0 አዳማ ከተማ
22' ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Old Airport
Addis Ababa