Enguday Catering

Enguday Catering

Share

Enguday catering, gives food preparation and meal delivery services. Our service provides best quality

Photos from Enguday Catering's post 04/04/2026

የእንጉዳይ ኬተሪንግ (Enguday Catering)
​"ጥራትና ጣዕም በአንድ ላይ!"
​ለማንኛውም ዝግጅትዎ (ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለምረቃና ለስብሰባዎች) ምርጥ የሆኑ የባህልና የዘመናዊ ምግቦችን በታላቅ ጥራት እናቀርባለን።
​ለምን እኛን ይመርጣሉ?
​ልዩ ጣዕም ያላቸው ምግቦች
​ጤነኛና ንጹህ ምግቦችን
​ፈጣንና ታማኝ መስተንግዶ
​ዝግጅትዎን በባለሙያ ያስውቡ!
​📞 ለበለጠ መረጃ፦
       0966737676
       0912242843

​📍 አድራሻ፦
#1 ሜክሲኮ ሰንጋተራ 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ግራውንድ
#2 ብስራተ ገብርኤል አፍሪካ ኢንሹራንስ 1ኛ ፎቅ ላይ
#3 አየር ጤና ኪዳነ መምህረት አደባባይ
እንገኛለን

31/12/2025

ልዩ የበአል ጥቅል
@ # ውድ ደምበኞቻችን ከወዲሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከእንጉዳይ ኬተሪንግ ልዩ የሆነ የበአል ጥሎቅችን አዘጋጅተናል ከናንተ የሚጠበቀው ቀድመው መደወልና ማዘዝ ብቻ ነው!!
ለማዘዝ ☎️ 0966737676
☎️ 0912242843

መልካም የገና በዓል !

Enguday Catering Enguday catering, gives food preparation and meal delivery services. Our service provides best quality

Want your restaurant to be the top-listed Restaurant in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Ayer Tena
Addis Ababa
1000