Kaldi's Coffee
Ranked #9 of 84 restaurants in Addis Ababa by tripadvisor.com, Kaldi's coffee is a beautiful experiance in addis.
29/11/2023
ኢትዮጵያዊነት
(ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኀን)
የኢትዮጵያዊነት መስፈርቱ፣ ነጻነት ነው ለአንድ ዜጋ፣
መነፈሳዊ ነው እሴቱ፣ የማይዳሽቅ ለስጋ፣
የማይገብር ለጠመንጃ፣ የማይተመን በዋጋ፣
መንፈሱን ቆርሶ ለመሸጥ፣ ሳይሆን እንደ ባንዳ መንጋ።
በነቀዝተኞች ብትደቅም፣ በዘረኞች ብትዳሽቅም፣
በጎሰኞች ብትቆሽሽም፣ በመናፍቃን ብታድፍም፣
ኢትዮጵያ የፀሐይ ምኩራብ፣ የአዲስ ትውልድ ብሩህ ሕልም፣
አውዳሚዎቿን አውድማ፣ ትነሳለች እንጂ አትሞትም፣
ነውና ኢትዮጵያዊነት፣ የጥቁር እሳት ፀሐይ ሰላም
ኢትዮጵያ የካም ግንድ እናት፣ ኢትዮዽያ የአፍሪካ ገዳም፣
ያጠፏትን እያጠፋች፣ ታበራለች እንጂ አትጠፋም።
Want your restaurant to be the top-listed Restaurant in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa