Nile Insurance Company

Nile Insurance Company

Share

Nile Insurance Company (S.C) is one of the pioneer private insurers established in April 1995.

31/01/2026

የዋና መ/ቤት አድራሻ ለውጥ
ኩባንያችን ከጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋና መ/ቤቱን አድራሻ ከጎተራ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ አዲስ ወደአስገነባው 3B+G+25 ህንጻ የቀየረ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

Head Office Relocation
We are delighted to announce the relocation of our Head Office to a new 3B+G+25 headquarters building near the National Theater, adjacent to the Nib International Bank Headquarters.                                  Our new office will be operational starting February 2, 2026.               We look forward to continuing to serve you with enhanced facilities and a vibrant new location.

31/01/2026

የዋና መ/ቤት አድራሻ ለውጥ
ኩባንያችን ከጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋና መ/ቤቱን አድራሻ ከጎተራ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ከንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አጠገብ አዲስ ወደአስገነባው 3B+G+25 ህንጻ የቀየረ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

Head Office Relocation
We are delighted to announce the relocation of our Head Office to a new 3B+G+25 headquarters building near the National Theater, adjacent to the Nib International Bank Headquarters. Our new office will be operational starting February 2, 2026. We look forward to continuing to serve you with enhanced facilities and a vibrant new location.

19/01/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፡፡
መልካም በዓል!

18/01/2026

ኩባንያችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም በዓል!

Photos from Nile Insurance Company's post 17/01/2026

ኩባንያችን በዛሬው ዕለት የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ለደረቅና ፈሳሽ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ባለንብረቶች በመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዙሪያ ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ዙሪያ የሰጠውን ልዩ ስልጠና ብቸኛ አጋር በመሆኑ ደስታ ይሰማዋል። በኦሮሞ ባህል አዳራሽ በተደረገው በዚሁ የስልጠና ፕሮግራም ላይ ኩባንያችንም ለባለንብረቶቹ ስለ ኩባንያችን እና ስለሚሰጣቸው የመድን ሽፋን አይነቶች ለሰልጣኞች በቂ ገለፃ ተደርጓል። በመጨረሻም በቀጣይ በጋራ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ውይይት ተደርጎ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

16/01/2026

ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ በታዋቂው እና በተወዳጁ የጥበብ ሰው ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለስራ ባለደረቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡🕯🕯🕯

06/01/2026

ኩባንያችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
መልካም የገና በዓል!
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ነገን ዛሬ እንያዝ!

01/01/2026

Wishing you and your families peace, joy, and continued success in the year ahead. Happy New Year, 2026!
Nile Insurance S.C
Catching Tomorrow Today!

26/12/2025

የሸሪዓ ህግጋትን መሰረት አድርጎ የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብተውን የአማን ተካፉል አገልግሎትን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡
መልካም ጁምዓ!
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ነገን ዛሬ እንያዝ!
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ለመከታተል:
👉🏼facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼t.me/nileinsurance
👉🏼linkedin.com/company/nileinsurance

26/12/2025

የሸሪዓ ህግጋትን መሰረት አድርጎ የመረዳዳት እሴትን የሚያጎለብተውን የአማን ተካፉል አገልግሎትን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡፡
መልካም ጁምዓ!
ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ
ነገን ዛሬ እንያዝ!
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ለመከታተል:
👉🏼facebook.com/nileinsurance95
👉🏼instagram.com/nileinsurance95
👉🏼t.me/nileinsurance
👉🏼linkedin.com/company/nileinsurance

25/12/2025

🎄 Merry Christmas🎄
Wishing you and your family peace, joy, and a safe holiday.
Thank you for trusting us to protect what matters most.
Catching Tomorrow Today!
Nile Insurance S.C
Follow Us:
👉🏼Facebook: https://www.facebook.com/nileinsurance95
👉🏼Instagram:https://www.instagram.com/nileinsurance95
👉🏼Telegram: https://t.me/nileinsurance
👉🏼LinkdIn: https://www.linkedin.com/company/nileinsurance
👉🏼Web: www.nileinsurancesc.com

21/10/2025

ናይል ኢንሹራንስ አ.ማ በቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን ይመኛል፡፡

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 11:59