Think Ethiopia
የሀገርኛ መፅሐፍት አጭር ዳሰሳ እና ደረጃ ያገኛሉ።
18/07/2026
ላንተ ስል!
ሰዎች በረሀብ ሲያልቁ
አፋቸውን በአንተ እንዳያላቅቁ፤
ፍትሕ በምድር ሲጠፋ
ብስጭታቸው እንዳይከፋ፤
እምነታቸው እንዳይላላ
ነፍሳቸው አንተን እንዳትጠላ፣
“እግዚኣብሔር የለም እንዴ?” ሲሉ
“አዎ የለም” የምለው - ስለ አንተ ብዬ ነው፡፡
(ዳዊት ጸጋዬ)
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa