Smart Promotion

Smart Promotion

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart Promotion, Advertising agency, ďż˝, Addis Ababa.

25/01/2025

With Smart Training Institute – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

Photos from FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)'s post 25/01/2025
25/01/2025

የሞሪንጋ የጤና ጥቅሞች

በሀገራችን የተለያዩ አከባቢዎች የሚገኘው የሺፈራው ተክል ወይም ሞሪንጋ የፀረ ፈንገስ እና ፀረ ባክቴሪያ ንጥረ ነገሮች ይዘት ያለው ነው፡፡ ስብ እና መጠኑ ዝቅ ያለ ኮሌስትሮል ይዘትም አለው፡፡

በቫይታሚን ኤ በቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3 አና በቢ6 እንዲሁም በቫይታምን ሲ የበለጸገ ተክል ሲሆን የካልሺየም፣ የፖታሺየም፣ የብረት፣ የማግኒዢየም፣ የፎስፎረስ እና የዚንክ ማዕድናትን ጨምሮ የፕሮቲን ይዘት እንዳለው እና ለሰው ልጅ ጤና ጥቅም ያለው መሆኑን የሜዲካል ኒውስ ቱደይ መረጃ አመላክቷል፡፡

የሞሪንጋ ቅጠል እና ከቅጠሉ የሚዘጋጀው ዱቄት በሻይ ውሰጥ እንዲሁም በምግቦች ላይ በመጨመር ጥቅም ላይ ይውላል፡፡

25/01/2025

ከቤተሰብዎ ወይም ከነዛ ትራቭል ከሚወዱት ጓደኞቻቹ ጋር የት መሄድ ትፈልጋላችሁ ? እስኪ comment ላይ ያስቀምጡልን

የእርሶን ህልም ለማሳካት እኛ Smart Travel & Events ዝግጁ ነን እርሶ ብቻ ትራቭል የሚያረጉበትን ሻንጣ ያዘጋጁ !

ሌሎች አማራጮችን ለማግኜት የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ጆይን ያድርጉ!

Website 🌎 : www.smart4ethiopia.com

Telegram | https://t.me/SmartTravelAndEvents

Facebook | https://www.facebook.com/SmartTravelAndEvents?mibextid=ZbWKwL

TikTok | tiktok.com/

YouTube | https://youtube.com/?si=pqqhKODMEDYkep7f

♾♾🏛ለበለጠ መረጃ
✨ +251 982 222 000 | 0911598781
✨ +251 972 222 000 | 0116675031

📱 የቢሮ አድራሻዎቻችን
📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
📌ደሴ - ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

25/01/2025

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
*******
ድርጅታችን Smart Training Institute ደሴ ከተማ አድስ ለከፈተው የቢዝነስና የቴክኖሎጂ ማሰልጠኛችን የሪከርድ እና ማህደር ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ተፈላጊ የትምሕርት ደረጃ መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ሰርቲፊኬት ማቅረብ የምትችል ሆና የግራፊክስ ድዛይንና ሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት ስኪል ቢኖራት ይመረጣል።

የሥራ ልምድ ቢያንስ 2 ዓመት

ደምወዝ በድርጅታችን ስኬል መሠረት

ብዛት 1

የምዝገባ ቀን ከጥር 16/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት https://forms.gle/TZnLBeynd7JBuSTo6 ማስፈንጠሪያ በመጫን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

♾♾🏛ለበለጠ መረጃ
✨ 09 04 78 78 78 | 0911598781
✨ 09 09 38 38 38 | 0116675031
🌎 www.smart4ethiopia.com

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ!
https://t.me/SmartTrainingInstitute

📱 የቢሮ አድራሻዎቻችን
📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
📌ደሴ - ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

Smart Training Institute Smart 4 Ethiopia

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


ďż˝
Addis Ababa