Daregot Media
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ከ ዶግማዋን ፣ ቀኖናዋንና ትውፊቷን መሠረት ያደረጉ መንፈሳዊ ጽሑፎች እና ምስሎች ይቀረቡበታል።
ከመኖሪያ እስከ ጉባኤ ቤታቸው
ዳረጎት ሚዲያ ከአሰላ ደ/መ/መ/ቤ/ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ጋር በመተባበር ለሦስት ቀናት ለምዕመናንን ክፍት የነበረው ዝክረ መጋቢ አውደርእይ በአካል ተገኝታችሁ መታደም ላልቻላችሁ እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
03/07/2021
''አለቃ መሠረት''
''አለቃ መሠረት'' የተሰኘውና የታላቁን አባት መጋቤ ምሥጢር መሠረት ተሰማን የሕይወት ታሪክ፤ የጿፏቸውን የሥነ-ጹሑፍ ሥራዎች፤ የተደረሱላቸውን ቅኔያት፤ የልጆቻቸውን ምስክርነትን የያዘው መጽሔት ቅዳሜ 26/10/2013 በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በተዘጋጀው ትልቅ ጉባኤ ላይ በይፋ ተመርቋል። በዕለቱ ከዳረጎት ሚዲያ ለቤተሰቦቻቸው የልዩ ዕትሙ የፊት ገጽ በማስታወሻነት ተበርክቷል። ጉባኤው በነገው ዕለትም የሚቀጥል ይሆናል።
https://t.me/daregot
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000