Ghion Real Estate plc

Ghion Real Estate plc

Share

Your trust, our commitment.

06/03/2025

መግዛት እየቻሉ ለምን ይከራያሉ!! 0977169077

✅ DMC ሪል እስቴትን ልዩ ተመራጭ የሚያደርገው
✅የተመጣጠነ ዋጋ በካሬ 78,000 ብር ጀምሮ

✅ 60% የባንክ አማራጭ ያለው
✅ 8% ቅደመ ክፍያ ብቻ
✅ የተለያዩ የካሬ አማራጭ ያለው መሆኑ
ከ57ካሬ እስከ 190 ካሬ
✅ የከተማው ሴንተር የሚባል ለቡ መብራት ሀይል መገኘቱ
✅በብር የሚገበያዩበት !!ሊያውም
በማይጨምር ዋጋ (fixed )አርገን እየሽጥን ነው ።
✅ ከአፍሪካ ህብረት ፣ከአፍሪካ CDC እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት ቅርብ መሆኑ
✅ የንግድ ቦታና እስፓርት መስሪያ ጂም እንዲኖረው መደረጉ እንዲሁም በቅርበት የተሟላ አገልግሎት ማግኘት መቻል
✅ የውሃና የመብራት አቅርቦቱ የተሟላ መሆኑ
✅ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሁሉ ያካተተ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር መሆኑ
✅ ፓርኪንግ እና ሁሉን አቀፍ መዝናኛ በነፃ መሆኑ
✅ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የተሟላለት መሆኑ
✅የቆሻሻ ማስወገጃ ጋርቤጂ ሹተር መኖሩ
✅ እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪ ያለው መሆኑ
✅ የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም መኖሩ
✅የመጨረሻ ወለል ላይ የጋራ መጠቀሚያ ቴራስ (ሰገነት ) መኖሩ

ለበለጠ መረጃ:- 0977169077

01/11/2024

አሚባራ ፕሮፐርቲስ /Amibara properties

በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ ከወዳጅነት ፓርክ (Friendship park) ፊት ለ ፊት በ36,000m2 ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖርያ መንደር
እንሆ በሽያጭ ላይ እንገኛልን ።

✅በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

70% የ ግንባታ progress

ሙሉ በ ሙሉ በ እትዮጵያ ብር

✅ በተለያዩ የካሬ አማራጮች
ከባለ 1መኝታ -ባለ 4መኝታ ።
ባለ 1መኝታ 71m2 -95m2
ባለ 2መኝ 115m2
ባለ 3 መኝታ 157m2
ባለ 4መኝታ 211

ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ዉስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡ ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ ወደ አሜባራ ፖሮፐርት ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!

☑️ ህንፃዎቻችን

# የልጆች መጫወቻ ፣
# የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣
#2 የመዋኛ ገንዳዎች ፣
#ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣
#የደህንነት ካሜራዎች፣
#ጋርቤጅ ሹት፣
#የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station) አለው :

ለበለጠ መረጃ ።

0977169077

ይደውሉልን ።

አሚባራ ፕሮፔርት
ልዩነትን የተገነባ
#የኤሌክትሪክ #የኤሌክትሪክ #አፓርትመንት

24/10/2024

አሚባራ ፕሮፐርቲስ /Amibara properties

በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ ከወዳጅነት ፓርክ (Friendship park) ፊት ለ ፊት በ36,000m2 ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖርያ መንደር
እንሆ በሽያጭ ላይ እንገኛልን ።

✅በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

70% የ ግንባታ progress

ሙሉ በ ሙሉ በ እትዮጵያ ብር

✅ በተለያዩ የካሬ አማራጮች
ከባለ 1መኝታ -ባለ 4መኝታ ።
ባለ 1መኝታ 71m2 -95m2
ባለ 2መኝ 115m2
ባለ 3 መኝታ 157m2
ባለ 4መኝታ 211

ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ዉስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡ ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ ወደ አሜባራ ፖሮፐርት ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!

☑️ ህንፃዎቻችን

# የልጆች መጫወቻ ፣
# የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣
#2 የመዋኛ ገንዳዎች ፣
#ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣
#የደህንነት ካሜራዎች፣
#ጋርቤጅ ሹት፣
#የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station) አለው :

ለበለጠ መረጃ ።

0925776480

ይደውሉልን ።

አሚባራ ፕሮፔርት
ልዩነትን የተገነባ
#የኤሌክትሪክ #የኤሌክትሪክ #አፓርትመንት

26/09/2024

እንኳን አደረሳችሁ!!

አሚባራ ፕሮፐርቲስ

በግንባታ ጥራት እና ፍጥነት የምታውቁት አሚባራ ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ ከ70 ካሬ ጀምሮ ከባለ 1-ባለ 4 ምኝታ ቤቶችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹህ መጥቷል ።
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ30 ካሬ ጀምሮ
ቤት መግዣ ጊዜው አሁን ነው!!!

ስልክ: 0977169077

19/09/2024

እንኳን አደረሳችሁ!!

አሚባራ ፕሮፐርቲስ

በግንባታ ጥራት እና ፍጥነት የምታውቁት አሚባራ ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ ከ70 ካሬ ጀምሮ ከባለ 1-ባለ 4 ምኝታ ቤቶችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹህ መጥቷል ።
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ30 ካሬ ጀምሮ
ቤት መግዣ ጊዜው አሁን ነው!!!

ስልክ: 0977169077

20/04/2024

Apartment for sale. 0975190643

Meskel flower
140m²
2 bedroom
2 bathroom
Store / maid's room

19 million
📞 Phone: +251975190643

20/04/2024

Apartment for sale 0975190643

Meskel flower
140m²
2 bedroom
2 bathroom
Store / maid's room

19 million

📞 Phone: +251975190643

16/04/2024

⛽️የግዮን ጋዝ እህት ኩባንያ⛽️

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት

ግንባታቸው 90% የደረሰ

በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤

+251945117312
+251975190643

ለመኖር፣ ለማከራየት፣ ለማትረፍ በሚመቸው ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋር ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን እየተገነባ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::

ባለ 1 ምኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4 ምኝታ

👉ግንባታቸው 90% የደረሰ
👉20ሺ ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ የተገነቡ
👉50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
👉ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በ 2 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ።

👉 የማስረከቢያ ጊዜ 8 ወር

# ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል
# ስቶርና የላውንደሪ ክፍል
# ሁለት የመኪና ማቆሚያ
# የከርሰ ምድር ውሃ
# የቆሻሻ ማስወገጃ

•ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
+251945117312
+251975190643

16/04/2024

⛽️የግዮን ጋዝ እህት ኩባንያ⛽️

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት

ግንባታቸው 90% የደረሰ

በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤

+251945117312
+251975190643

ለመኖር፣ ለማከራየት፣ ለማትረፍ በሚመቸው ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋር ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን እየተገነባ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::

ባለ 1 ምኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4 ምኝታ

👉ግንባታቸው 90% የደረሰ
👉20ሺ ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ የተገነቡ
👉50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
👉ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በ 2 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ።

👉 የማስረከቢያ ጊዜ 8 ወር

# ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል
# ስቶርና የላውንደሪ ክፍል
# ሁለት የመኪና ማቆሚያ
# የከርሰ ምድር ውሃ
# የቆሻሻ ማስወገጃ

•ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
+251945117312
097 519 0643

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Bole
Addis Ababa