Addis Informer
love each other
16/10/2025
አዲስ አበባን እንዲህ የምታዩበት የጫካ ፕሮጀክት እየተጠናቀቀ ነው:: እነአንቶኔ የአብይ ቤተ መንግስት የሚሉት የጫካ ፕሮጀክት በውስጡ ለስብሰባ ኮንሰርቶች እንግዳ መቀበያዎች ለሙሽሮች እና ለተለያዩ ህዝባዊ ባዕላትና ሌሎችም ፕሮግራሞችን የሚያስተናግደው ስፍራ የአብይ ቤተ መንግስት ሳይሆን የህዝብ መገልገያ ነው::
በአሁኑ ፕሮጀክት 100 ክፍል ያለውና ድፍን አዲስ አበባን እያዩ የሚዝናኑበት ሆቴል እያለቀ ነው:: ከጀርባ ባለ 7 ኮከብ ሆቴል ግንባታ ተጀምሯል:: ይሄኛውና ፊትለፊት እንዲህ አዲስ አበባን የምታዩበት ስፍራ ጨምሮ ሆቴል ካፌዎች ባሮችና የስብሰባ ሰርግ እንዲሁም ኮንሰርቶች የሚከናወኑበት ቦታዎች በቅርብ ለህዝብ ይከፈታል::
ይህን መንፈስን የሚያድስ ልዩ ስፍራ የአብይ ቤተ መንግስት ሳይሆን የህዝብ ቤተ መንግስት ነው:: ሌላ ታሪክ የለውም! ሌላው የገረመኝ እና የደነቀኝ ጠሚ አቢይ ይህን ቦታ እንዴት አይተውት አስበውት በዚህ ደረጃ እንዲሰራ ወጥነው ወደ ስራ ገቡ የሚለው ነገር ቦታው ላይ ሆኖ የተሰራውን ላየ ሰው ይደንቃል!!!!
10/12/2023
06/12/2023
።
28/11/2023
Pepper production in Dalocha woreda!
(Silte Zone, Central Ethiopia🇪🇹)
Among the agricultural activities in Dalocha Woreda, pepper production is mentioned first.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Website
Address
Addis Ababa