Hohe Awards

Hohe Awards

Share

HOHE Award is organized to promote creative writing and reading culture in Ethiopia. Hohe also create events related to literature throughout the year.

29/05/2026

የሆሄ ሥነ ጽሑፍ ሽልማት “ሆሄ ምዕራፍ” ወርኃዊ የመጻሕፍት ዳሰሳ

በ Rotary Ethiopia Peace Center እና በብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍትና ቤተመዛግብት አገልግሎት በትብብር የሚካሄደውን መርኃ ግብር በክብር እንጋብዛችኋለን።

በደራሲ፡ ትርጓሚና ሐያሲ ሚካኤል ሽፈራው የተተረጎመው “ከማይጨው እስከ ኦጋዴን” መጽሐፍ ላይ ዳሰሳና ውይይት ይኖራል።

🗓 ቅዳሜ፣ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም.
⏰ ጠዋት 4:30 – 6:30
📍 ብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍትና ቤተመዛግብት አገልግሎት (ወመዘክር)

🎤 አቅራቢ፡ ደምመላሽ አማረ| አወያይ፡ ፀሀፊ ተውኔት ንጉሡ ጌታቸው

22/05/2026

ግንቦት 29 2018 ዓ.ም. ጥዋት 4.30 ጀምሮ በመወዘክር፡ ከ”ማይጨው እስከ ኦጋዴን” መጽሐፍ ላይ ዳሰሳ ይኖረናል።

14/05/2026

በቀጣይ ውይይት የምናደርግበት መጽሐፍ በደራሲ፡ ትርጓሚና ሐያሲ ሚካኤል ሽፈራው የተተረጎመው “ከማይጨው እስከ ኦጋዴን” መጽሐፍ ላይ ይሆናል።

ግንቦት 29 2018 ዓ.ም. ጥዋት 4.30 ጀምሮ በመወዘክር ይካሄዳል።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00