Negus Malt
This is the official page of Negus Malt - a refreshing alcohol free malt drink.
21/06/2026
አባታችሁን በአንድ ደስ የሚል ቃል ግለፁት ብትባሉ ምን ትላላቹ?
መልካም የአባቶች ቀን ለንጉሶቹ።
04/06/2026
ለተመራቂዎች እንኳን ደስስስ አላችሁ። 🎓 🎓 🎓 ምርቃታችሁን ለማድመቅ አርብ በተዘጋጀው ድግስ እንገናኝ #ደስስስ የሚል ባች #ፀዴ ምርቃት
27/05/2026
እንኳን ለ1447 ኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ቀናችሁን ከንጉስ ጋር ስትውሉ ያለው ስሜት ፣ደስስስስ ሲል። #ደስደስበንጉስ
15/05/2026
ንጉስ የቤተሰብ ፕሮግራም ደብረዘይት በዚህ ሳምንት እሁድ ፣ ኦዞን ጌም ዞን ይጠብቃቹሃል። ወላጆች ከልጆቻሁ ጋር በተለያዩ አጓጊ ትርዒቶች የምትዝናኑበት ፣ የሚሸለሙበት ደስስስ የሚል ፕሮግራም።
ደስስስስስስ ከሚሉ ጊዜያቶች ጋር ንጉስ አለላችሁ። #ደስደስበንጉስ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Https://goo. Gl/maps/1m2R1cy7zz9yQBG 89
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 12:30 |
| 13:30 - 17:30 | |
| Tuesday | 08:30 - 12:30 |
| 13:30 - 17:30 | |
| Wednesday | 08:30 - 12:30 |
| 13:30 - 17:30 | |
| Thursday | 08:30 - 12:30 |
| 13:30 - 17:30 | |
| Friday | 08:30 - 12:30 |
| 13:30 - 17:30 | |
| Saturday | 08:30 - 12:30 |