AfroTender
Africa's largest tender portal based in Addis Ababa, daily providing tender information. It helps you swiftly grow your business.
የለራስ ጥቅሞቸ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞቸ
• አዳዲሰ የንግድ እና የጨረታ ዕድሎችን ማግኘት – ከሌሎች መሰል ድርጅቶች፡ የመንግስት ድርጅቶቸ፡ የግል እና ምግባረ-ሰናይ ድርጅቶች ጋር ለመገናኝት ይረዳሃል፡፡
• ለንግድህ እድገት ጠቃሚ ነው – ድርጅትህ ትላልቅ የስራ ውሎችን እንዲዋዋል እና ተላልቅ ስራዎችን እንዲስራ ያገዛል፡፡
• የገበያ እድገት – ከሌሎች ድርጅቶች ጋር እንድትገናኝ በማደረግ አዳዲስ የግብያ እድሎችን ይከፍትልሃል፡፡
• ወደ ንግድ ዓለም የምትገባበትን ከባድ ሂደት ያቀልልሃል– የጨረታ አስራር እውቀት ውሱን ቢሆንም ቀለል ባለና በቀሉ ሊገባ በሚችል አቀራረብ ስለቀረበ ነገሮችን በቶሎ ተረድቶ ወደ ጨረታው ዓለም እንድትገባ ያደርግሃል፡፡
• የስራ ግንኙነት እና ወዳጀነት – በቀላሉ የስራ ግንኙነት እና ወዳጅነት እንድትፈጥር የሚረዳ አቀራረብና አሰራር አለው፡፡
• የእውቀት ሽግግር – ቀላል የሆነ ሲስተም በመሆኑና በቀላሉ ወደ ስራ አስገብቶህ የምትሰራበትን መንገድ ስለሚፍጥር እውቀትን በቀላሉ እንድትሸምትና እንድትጠቀመበት ይረዳሃለ፡፡
• ግልፅነትና ፍትሃዊ ውድድር – ሁሉም የሚያወቃቸውና የሚፈልግ የሚወዳደርባቸው የንግድ ዕድሎችን ስለሚያቅርብ ግልፅነትና ፍትሃዊ ውድድረን ያደረጃለ፡፡
• ተአማኒንትን መጨመር – ጨረታዎችን ማሸነፍ የራስ መተማመንን ከመጨመሩ በላይ ሌሎች ተጨማሪ እድሎችን ይከፍታል፡ ተአማኒነትን ይጨምራል፡፡
Leras.afrotender.com ላይ በመግባት ይመዝገቡ
AfroTender Africa's largest tender portal based in Addis Ababa, daily providing tender information. It helps you swiftly grow your business.
የለራስ ጥቅሞቸ ለጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞቸ• አዳዲሰ የንግድ እና የጨረታ ዕድሎችን ማግኘት – ከሌሎች መሰል ድርጅቶች፡ የመንግስት ድርጅቶቸ፡ የግል እና ምግባረ-ሰናይ ድርጅቶች ጋር ለመገናኝት ይረዳሃል፡፡• ለንግድህ እድገት ጠቃሚ ነው – ድርጅትህ ትላልቅ የስራ ውሎችን እንዲዋዋል እና ተላልቅ ስራዎችን እንዲስራ ያገዛል፡፡• የገበያ እድገት – ከሌሎች ድርጅቶች ጋር እንድትገናኝ በማደረግ አዳዲስ የግብያ እድሎችን ይከፍትልሃል፡፡• ወደ ንግድ ዓለም የምትገባበትን ከባድ ሂደት ያቀልልሃል– የጨረታ አስራር እውቀት ውሱን ቢሆንም ቀለል ባለና በቀሉ ሊገባ በሚችል አቀራረብ ስለቀረበ ነገሮችን በቶሎ ተረድቶ ወደ ጨረታው ዓለም እንድትገባ ያደርግሃል፡፡ • የስራ ግንኙነት እና ወዳጀነት – በቀላሉ የስራ ግንኙነት እና ወዳጅነት እንድትፈጥር የሚረዳ አቀራረብና አሰራር አለው፡፡ • የእውቀት ሽግግር – ቀላል የሆነ ሲስተም በመሆኑና በቀላሉ ወደ ስራ አስገብቶህ የምትሰራበትን መንገድ ስለሚፍጥር እውቀትን በቀላሉ እንድትሸምትና እንድትጠቀመበት ይረዳሃለ፡፡• ግልፅነትና ፍትሃዊ ውድድር – ሁሉም የሚያወቃቸውና የሚፈልግ የሚወዳደርባቸው የንግድ ዕድሎችን ስለሚያቅርብ ግልፅነትና ፍትሃዊ ውድድረን ያደረጃለ፡፡• ተአማኒንትን መጨመር – ጨረታዎችን ማሸነፍ የራስ መተማመንን ከመጨመሩ በላይ ሌሎች ተጨማሪ እድሎችን ይከፍታል፡ ተአማኒነትን ይጨምራል፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Beklobet, Garad Mall
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 12:00 |