Mohammed Isse
A personal blog is a page that provides timely and accurate information to the community on Facebook
16/04/2026
እጅግ የተራቀቀ ዘመናዊና ውድ የአሜሪካ ድሮን ዛሬ በኢራን የመከላከያ ሀይሎች ተመቶ ወድቋል አልሃምዱሊላህ ለነገሩ እንኳን ድሮኗ እሷ እራሷ አሜሪካ የአለም የበላይ ሀይል እኔ ነኝ ሃያልነቷ በኢራንዬ ጡንቻ ተቀጥቅጦ ተዋርዶ ወድቋል አሁን አለም በአሜሪካ የማይመራ አዲስ የአለም ስርአት እያዋለደች ነው ኢንሻአላህ።
11/04/2026
የኢራንና አሜሪካ የመጀመሪያ ዙር ድርድር አሁን በኢስላማባድ ተጠናቋል አሜሪካ ከመካከለኛው ምስራቅ ለቃ የምትወጣው በራሷ ፍቃድ ሳይሆን በኢራንዬ የቴክኖሎጂና እስትራቴጂካዊ የበላይነት ለውጥ ተገዳ ነው አልሃምዱሊላህ
05/04/2026
ከኢራን ሰማይ ስር የተከሰከሱት የአሜሪካና የእስራኤል አየር ሀይል ንብረቶች የቴክኖሎጂ ሽንፈትን ነው የተከናነቡት ኢራንዬ እያሸነፈች ነው አልሃምዱሊላህ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa