BOOK CLUB ETH
Different books to buying and to selling
Today a reader tomorrow a leader
0989930697 different type of Books
አንድ ማንነቱ ያልታወቀ የክሪፕቶ ቁማርተኛ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ማዱሮ በአሜሪካን በቁጥጥር ስር ይውላል በማለት ተወራርዶ 436,000 ዶላር አግኝቷል።
ቁማርተኛው የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት በይፋ መያዛቸው ከመታወጁ በፊት በቁማር ተወራርዶ ግማሽ ሚሊዮን ዶላር የሚያክል ገንዘብ አግኝቷል።
ሰውየው ስለ አሜሪካ የቬንዙዌላ ዘመቻ ውስጣዊ እውቀት ካለው ሰው መረጃውን በማግኘት ለቁማር ጨዋታ ተጠቅሟል የሚለውን ጥያቄ አስነስቷል።
በቅርብ ዓመታት በአሜሪካ ውስጥ የትንበያ የቁማር ጨዋታ ተወዳጅነት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፣ እንደ 'ፖሊማርኬት' እና 'ካልሺ' ያሉ ኩባንያዎች ከስፖርት እስከ ፖለቲካ ድረስ የቁማር ጨዋታን ያጫውታሉ ።
------------
ክቡራን ደንበኞቻችን በተለያዩ ምክንያት ወቅታዊ የሆኑ ነገሮቹን ባለ ማሳወቅ ይቅርታ እየጠየቅን ከዚህ በኃላ በየጊዜው የምናሳውቅ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጠይቃለን ።
today reader tomorrow a leader!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
ADDIS