Qelem Meda Technologies

Qelem Meda Technologies

Share

Qelem Meda Technologies®, founded in 2020, develops software to optimize workflows and drive digital transformation in Ethiopia.

06/07/2026

ቀለም ዜና!
ሰኔ 29/2018 ዓ.ም.
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ከተማአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የተበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም፤ ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል https://lnkd.in/e_9BADkS የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን ይከተሉ፦
👉ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም Grade 6 የሚለውን ይምረጡ።
👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
👉የመጀመሪያ ስምዎን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤቸውን ማየት ትችላልችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባቸዋል።

Telegram: https://lnkd.in/dVjhWheX
LinkedIn: https://lnkd.in/eKYN-6wF
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: https://lnkd.in/dcBRWUPW

02/07/2026

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይወዳጁን።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: youtube.com/

29/06/2026

ቀለም ዜና!

ሰኔ 22/2018 ዓ.ም.
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ከተማአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳወቀ!

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የተበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም፤ ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በሌላ በኩል የፈተና ውጤት በቴሌግራም ቦት አማራጭ ለመመልከት፡
በተጨማሪም የፈተና ውጤትዎን በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። የሚከተሉትን ሂደቱን ይከተሉ፦
ወደ በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ።
ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም Grade 8 የሚለውን ይምረጡ።
የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ።
የመጀመሪያ ስምዎን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤቸውን ማየት ትችላልችሁ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ማህበራዊ ሜዳ ገጾች ይወዳጁን።
Telegram: https://lnkd.in/dVjhWheX
LinkedIn: https://lnkd.in/eKYN-6wF
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: https://lnkd.in/dcBRWUPW

27/06/2026

ቀለም ዜና!

ሰኔ 20/2018 ዓ.ም.
የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳውቀ!

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የተበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም፤ ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል።
ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉ለ6ኛ ክፍል https://harari6.ministry.et እና
👉ለ8ኛ ክፍል https://harari.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ማህበራዊ ሜዳ ገጾች ይወዳጁን።
Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: youtube.com/

25/06/2026

🚀 Transform Your School with eSchool Link! 🚀

The 2019 E.C. academic year for KG-12 is here. Join others using "eSchool Link" and lead your school into the digital world!

Our Core Features:
🔹 Student Management: Track & manage all student data & academic progress in one centralized digital location.
🔹 Teacher Management: Streamline faculty administration, profiles, & assignments to ensure optimal performance.
🔹 LMS & Academics: Deliver seamless digital learning with tools for curriculum & lesson planning.
🔹 School Operations: Simplify daily tasks by automating administrative workflows.
🔹 Reports & Analytics: Gain data-driven insights through real-time reporting tools.
🔹 Communication: Bridge the gap between home & school with secure channels for updates.
🔹 Transport Management: Ensure safety & reliability by efficiently tracking routes & schedules.
🔹 School Fee Management: Automate billing & provide transparent records for administration & parents.

Ready to modernize?
Contact Qelem Meda Technologies today!
0995010202

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: youtube.com/

15/06/2026

The Future of Ethiopian Business: Secure, Digital, & E-Invoice Compliant.

Why settle for anything less than excellence?
Haleta Systems is more than just a tool; it is a high-performance ecosystem backed by the most prestigious global and national certifications.

Our Quality & Security Commitment:
✅ ISO 27001:2022 – Globally recognized Information Security management.
✅ ISO 9001:2015 – International standards for Quality Management excellence.
✅ INSA Certified – National security verified.
✅ MoR Authorized – Fully compliant, paper-free e-invoicing.

We have combined international security protocols with local regulatory compliance to give your business the ultimate advantage.

Join the digital revolution with confidence.
📞 +251 949 373839 | +251 995 010202
🌐 www.qelemmeda.com

Photos from Qelem Meda Technologies's post 10/06/2026

ቀለም ዜና!

ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ባለፉት አራት ዓመታት በ11 ክልሎች ለሚገኙ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከምዝገባ ጀምሮ እስከ ውጤት ማሳወቅ ድረስ ያለውን የክልል አቀፍ ፈተና አሰጣጥ ሂደት "Exam Management and Correction System (EMaCS)" ተብሎ በሚታወቀው ሀገር በቀል የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ሲያግዝ ቆይቷል።

አሁን ደግሞ ይህንን አገልግሎት ለ12ኛ ክልል ለሆነው ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህም መሰረት ለትምህርት ዘርፉ ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ስልጠና ሰጥቷል።

Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/
🌐 www.qelemmeda.com
📨 [email protected]
YouTube: youtube.com/

09/06/2026
Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
1000